computer glossary L

ከWiktionary
(ከEditing computer glossary L የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

ማውጫ

LAN (local area network) [አርም]

  1. የቅርብ አካባቢ መረጃ መረብ

large [አርም]

  1. ትልቅ

layout [አርም]

  1. አጣጣል

ንድግ - layout

length [አርም]

  1. ርዝመት

linear [አርም]

  1. የመስመር

ቀጥታዊ

label [አርም]

  1. መለያ

landscape

  1. አግድም፣ አግድሞሽ (ትቃራኒው - ወርድዮሽ)

language [አርም]

  1. ቋንቋ

laptop [አርም]

  1. የጉዞ-ኮምፕተር

ተጓዥ አስሊ የጭን አስሊ የጅ አስሊ (የጅ ስልክ ከሚለው ሊዋረ ይችላል)

last modified መጨረሻ የተሻሻለው [አርም]

last visited መጨረሻ የተጎበኘው [አርም]

launch ይጀመር [አርም]

layer ምንጣፍ [አርም]

layout table የንድፍ ሠንጠረዥ [አርም]

layout ንድፍ [አርም]

leading መምራት [አርም]

less ያነሰ [አርም]

level ደረጃ [አርም]

library ረዳት-ፕሮግራሞች [አርም]

license ፈቃድ [አርም]

agreement ስምምነት [አርም]

line break መስመር መለያ [አርም]

line መስመር [አርም]

link (to) አገናኝ (ከ...ጋር) [አርም]

link [አርም]

  1. አገናኝ
  2. መያያዣ

list ዝርዝር


link - መሲብ - ከሁሉም ይህኛው ተመራጭነት አልው ብዬ አምናለሁ

link - ማጣቀሻ

link - ጫፍ

load [አርም]

  1. ይምጣ(ይምጣ)
  2. ይጫን(ትዕዛዝ)
  3. ጫን(ግስ)
  4. ጭነት(ስም)

local network [አርም]

  1. የእካባቢ መረጃ መረብ
  2. የቅርብ መረጃ መረብ

ቅጥረ መረብ (ቅመ) - local area network (LAN)

የልፍኝ መረብ (ልመ) - home network

ስፊ መረብ (ሰመ) - wide area network (WAN)

የወል ማህደር መረብ (ወማመ) - storage area network (SAN)

ወይንም

ቅጥረ አውታር (ቅአ) - local area network (LAN)

የልፍኝ አውታር (ልአ) - home network

ስፊ አውታር (ሰአ) - wide area network (WAN)

የወል ማህደር አውታር (ወማአ) - storage area network (SAN)

locale [አርም]

  1. እካባቢ
  2. ቅርብ

ቅጥር - local

location [አርም]

  1. ቦታ
  2. ማደሪያ

lock [አርም]

  1. ይቆለፍ

log (v) [አርም]

  1. ሎግ (ግስ)
  2. የመግቢያ-ማስታወሻ-ይፃፍ

ዘግብ - log

log file [አርም]

  1. የሎግ ሰነድ
  2. ማስታወሻ

የዘገባ ዶሴ

log in [አርም]

  1. ሎግ ግባ
  2. ይገቧል

ተዘግበው ይግቡ - log in

ተዘግበው ይውጡ - log off

log off [አርም]

  1. ሎግ አጥፋ
  2. ዘግተው ይወጧል

ተዘግበው ይግቡ - log in

ተዘግበው ይውጡ - log off


=log on= ሎግ አድርግ፣ ይገቧል =log out= ሎግ ውጣ፣ ዘግተው ይወጧል =log (n)= የመግቢያ-ማስታወሻ =logarithm= ሎጋሪዝም =logging= መግባት =logical= ሎጂካዊ =login (info)= የመግቢያ-ማስታወቂያ =logo= አርማ =look up= ይመልከት =loop = ዞሮ-ገጠም =loudspeaker= ድምፅ-ማጉያ =low= ዝቅ =lowercase= ትንሹ-የላቲን-ፊደላት