computer glossary N

ከWiktionary
(ከEditing computer glossary N የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

ማውጫ

NUM LOCK key [አርም]

  1. የቁጥር-መጥሪያዎችን-ማስነሻ-ቁልፍ

n/a [አርም]

  1. አልተገኘም

name server [አርም]

  1. ስም አገልጋይ
  2. ስም ተጠሪ

server - አቅራቢ

name server - ስም አቅራቢ

server based network - የአቅርቦት መረብ

peer to peer network - የእኩያት መረብ (አቻ ላቻ መረብ)

name [አርም]

  1. ስም

navigate [አርም]

  1. ቃኝ

navigation [አርም]

  1. መቃኝት

network [አርም]

  1. መረብ
  2. አውታር

new [አርም]

  1. አዲስ

news [አርም]

  1. ዜና

newsgroup የዜና-ቡድን newsletter የዜና-መፅሔት next የሚቀጥለው nickname ቅጽል ስም no አይ node አንጓ non-blank ባዶ-ያልሆነ-ገጽ none ምንም normal የተለመደ not writeable መጻፍ-አይፈቀድም note ማስታወሻ notify ያሳውቅ number ቍጥር numbered ቍጥር የተሰጠው numbering ቍጥር አሰጣጥ