abnormal
ከWiktionary
abnormal (adj) ከተፈጥሮ የተለየ / እንግዳ
-
-
- It is abnormal to be seven feet tall.
- ያንድ ሰው ቁመት ሰባት ጫማ መሆን ከተፈጥሮ የተለየ ነው
-
abnormal (adj) በአእምሮው ዝቅ ያለ
-
-
- Abnormal children require special teaching.
- በአእምሮአቸው ዝቅ ያሉ ልጆች ልዩ የማስተማር ዘዴ ያስፈልጋቸዋል
-
abnormal (adj) ያልተለመደ / ቅጥ ያጣ
-
-
- His abnormal actions show that he has been drugged.
- ቅጥ ያጣው (ያልተለመደው) አኳኋኑ መድሀኒት መቅመሱን ያሳያል
-