abstraction
ከWiktionary
abstraction () ረቂቅነት
-
-
- The abstraction of philosophy contains the essence of human experience.
- የፍልስፍና ረቂቅነት የሰውን ልጅ ዕውቀት ፍሬ ነገር ይዟል
- In moment of abstraction he grabbed the wrong hat.
- በሐሳብ ተውጦ ሳለ የሌላ ሰው ባርኔጣ ወሰደ
-