accessible
ከWiktionary
accessible () በቀላሉ የሚደረስ
-
-
- Debre Bizen is an accessible monastery.
- ደብረ ቢዛን በቀላሉ የሚደረስ ገዳም ነው
- A telephone should be put where it is accessible.
- ስልክ በቀላሉ ሊደረስበት በሚቻልበት ስፍራ መቀመጥ አለበት
-
be accessible to () ተቀበለ
-
-
- An open minded person is accessible to reason.
- ሐሳበ ሰፊ የሆነ ሰው የሌሎችን አስተሳሰብ ይቀበላል
-