addict
ከWiktionary
addict ( ) ሱሰኛ
-
-
- The cigarette addict finds it hard to stop smoking cigarettes.
- የሲጋራ ሱሰኛ ሲጃራ ማቆም ያስቸግረዋል
-
(be) addicted to () የ...ሱሰኛ / የ...ሱስ አለበት
-
-
- He is addicted to smoking.
- የሲጃራ ሱሰኛ ሆኗል
- He is addicted to strong drink.
- የመጠጥ ሱስ አለበት
-