current events

ከWiktionary
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

[አርም] ወቅታዊ ጉዳዮች

የአማርኛ ቋንቋን መዝገበ ቃላት፣ የእውቀት ነክ ትርጉሞችና ድርሰቶችን የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮች እዚህ ላይ ይገለጻሉ። እርስዎም የሚያውቁት የሚሳተፉብትና ሌሎች ቢያውቁት ይጠቅማል የሚሉት የአማርኛ ቋንቋ ነክ ስራ ካለ እዚህ ይጠቁሙን። ተፈራ 07:28, 3 May 2006 (UTC)

[አርም] የኢትዮጵያ ጥናት ኢኒስቲቱት

ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተለይ የመዝገበቃላት አስራር ላይ የተመረኮዙ ጥናቶች ላይ ያተኮረ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ የቀርረቡ ጥናታዊ ጽሑፎች ለዚህ ዊኪ መዝገበ ቃላት ስራ ከፈተኛ ጠቀሜታ ስለሚኖራቸው ስለዚህ ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ማብራሪያ ቢሰጠን መልካም ነው፡፡ተፈራ 07:28, 3 May 2006 (UTC)

የኔ መሣርያዎች
Namespaces

Variants
Actions
ማውጫ
የስራ ሳጥን
በሌሎች ቋንቋዎች