defect
ከWiktionary
defect (noun) ጉድለት (ስም)
-
-
- There is a defect in this radio somewhere.
- ሬዲዮኑ አንድ ጉድለት አለው
- Our system of education suffers from many defects.
- የትምህርት አስጣጣችን ዘዴ ብዙ ጉድለት አለበት
-
defect () እንከን
-
-
- Her beauty is without defect.
- ለውበቷ እንከን አይወጣለትም
-