define
ከWiktionary
define () ወሰነ
-
-
- Criminal law defines the different kinds of crimes.
- የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ልዩ ልዩ ወንጀሎችን ይወስናል
-
define () አስረዳ
-
-
- Please listen while I define your duties.
- እባክህ ተግባርህን ሳስረዳህ አዳምጠኝ
-
define () ፍች ሰጠ
-
-
- Can you define the word "democracy"?
- ዲሞክራሲ የተባለውን ቃል ፍች ልትሰጥ ትችላለህ?
-
define () ደነገገ
-
-
- The constitution defines the succession to the throne.
- ሕገ መንግስቱ የዙፋኑን አወራረስ ይደነግጋል
-
define () ከለለ
-
-
- The treaty defined the borders of the two countries.
- ውሉ የሁለቱን አገሮች ወሰን ከለለ
-
be defined () ታየ
-
-
- The tree is sharply defined in because the sky is light and the tree is dark.
- ሰማዩ ብሩህ ዛፉ ግን ጠቆር ያለ ስለሆነ ቅርጹ ጎልቶ ይታያል
-