empire
ከWiktionary
empire (noun) የንጉሠ ነገሥት ግዛት
-
-
- England is the center of an empire.
- የእንግሊዝ አገር ያንድ ንጉሠ ነገሥት እምብርት ነው
-
empire () ግዛት
-
-
- The Roman empire stretched over contents.
- የሮም ግዛት በአህጉራት ላይ ተስፋፍቶ ነበር
-
empire () ከፍ ያለ ሀብት
-
-
- He built an oil empire for himself and his sons.
- ለራሱ እና ለልጆቹ ከፍ ያለ የዘይት ሀብት አከማቸ
-