empty
ከWiktionary
empty (noun) አጋባ
-
-
- Please empty this tank!
- ይህን በርሜል አጋባው
-
empty () ገለበጠ
-
-
- The maid emptied the water out of the bucket.
- ገረዲቱ ከባልዲው ውስጥ ውኀውን ገለበጠች
-
empty () አፈሰሰ
-
-
- Empty the coffee grounds in a garbge pail!
- ቆሻሻ ማጠራቀሚያው ባልዲ ውስጥ የቡናውን አተላ አፍሰው
-
empty () ደፋ
-
-
- The wastepaper basket is full; take it out and empty it!
- የቆሻሻ ማጠራቀሚያው ቅርጫት ስለሞላ አውጥተህ ድፋው
-
empty ()ጨለጠ
-
-
- He emptied a glass of milk in one gulp.
- አንዱን ብርጭቆ ወተት ባንድ ትንፋሽ ጨለጠው
-
empty () ባዶ ሆነ
-
-
- The hall emptied in five minutes.
- አዳራሹ ባምስት ደቂቃ ውስጥ ባዶ ሆነ
-
empty () ፈሰሰ
-
-
- This river empties into the ocean.
- ይህ ወንዝ ወደ ውቅያኖስ ይፈሳል
-
be emptied () ባዶ ቀረ
-
-
- The hall was emptied in ten minutes.
- አዳራሹ በዓሥር ደቂቃ ውስጥ ባዶ ቀረ
-
empty (adj) ባዶ
-
-
- Do you have an empty box?
- ባዶ ሳጥን አለህ?
- I wouldn't drink on empty stomach.
- በባዶ ሆዴ አልጠጣም
-
empty () ትርጉም የሌለው
-
-
- These are empty words.
- እነዚህ ትርጉም የሌላቸው ቃላት ናቸው
-
empty () ጭር ያለ
-
-
- We walked along the empty streets of the city at night.
- ሌሊት ጭር ባሉት የከተማው መንገዶች ላይ ተዘዋወርን
-