የቃሉ ወረዳ አርጐብኛ- አማርኛ መዝገበ ቃላት
የአርጎብኛ (Argobba) - አማርኛ (Amharic) የቃላት ትርጉም ዝርዝር
[አርም]ይህ ዝርዝር ከአርጎብኛ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ መሰረታዊ ቃላትን፣ ግሶችን፣ የቦታ መግለጫዎችን፣ የቤተሰብ ስሞችን እና ባህላዊ አገላለጾችን ያካትታል። {| class="wikitable sortable" |+ የአርጎብኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት |- ! አርጎብኛ ቃል ! አማርኛ ትርጉም ! ማብራሪያ / የቃሉ ዓይነት |- | ጂስም | ሰውነት/ገላ | ስም (Body) |- | ሽቅብ | ወደ ላይ | አቅጣጫ/ተውሳከ ግስ |- | ቁልቁል | ወደ ታች | አቅጣጫ/ተውሳከ ግስ |- | አግዲም | ወደ ጎን | አቅጣጫ/ተውሳከ ግስ |- | ማድ | የቀረበ ምግብ/ሰብሰብ ተብሎ ለሚበላ | ስም (Feast/Served food) |- | መከጀል / መሻት | መፈለግ | ግስ (To want/desire) |- | መሻት | መፍረድ / መወሰን | ግስ (To judge/To decide) |- | ከጀለ | ፈለገ | ግስ (አለፈ) |- | ከጀልኩ | ፈለግኩ | ግስ (1ኛ ሰው ነጠላ) |- | ከጅለዋል | ፈልገዋል | ግስ (3ኛ ሰው ፍትህ/ክብር) |- | ከጅለሻል | ፈልገሻል | ግስ (2ኛ ሰው ሴት ነጠላ) |- | ከጅላችኋል | ፈልጋችኋል | ግስ (2ኛ ሰው ብዙ/ክብር) |- | አትከጅሉ | አትፈልጉ | አሉታዊ ትዕዛዝ (ብዙ) |- | ከጃይ | ፈለጊ | ፈላጊ (ቅጽል/ስም) |- | ሽቶብኝ | ፈርዶብኝ | ግስ (He judged against me/Decreed upon me) |- | ሻተብህ | ፈረደብህ | ግስ (He judged against you) |- | ሽቶልህ | ፈርዶልህ | ግስ (He judged in your favor/Decreed for you) |- | ሽቶልሀል | ፈርዶልሀል | ግስ (He has judged for you) |- | የአላህ ቀድርና መሻት | የአላህ ፍርድና ውሳኔ | ሐረግ (God's fate and decision) |- | ቀልቤ | ውስጤ | ስም (My inside/core) |- | ጄንዴ | ከከብት ቆዳ የተሰራ ለመኝታ ሚሆን | ባህላዊ የአልጋ ልብስ (ከከብት ቆዳ) |- | ከሌ/አንጋሬ | ከፍየል/በግ የሚሰራ ለመኝታ የሚሆን | ባህላዊ የአልጋ ልብስ (ከበግ/ፍየል ቆዳ) |- | ጎራ | ተራራ | ስም (Mountain) |- | ሠላሱት | ከክክ የተሰራ ወጥ | የምግብ ስም (Chickpea stew) |- | ጫው | በርበሬ | ቅመም (Chili powder/Pepper) |- | አሻቦ | ጥሬ ጨው | ስም (Unprocessed salt) |- | መዳበስ | መንካት | ግስ (To touch/stroke) |- | ጓነ | ተሰቀለ | ግስ (To be hung/hanged) |- | ዶለ | አስገባ | ግስ (To put in/insert) |- | ሽንቁር | ቀዳዳ/ማጮለቂያ | ስም (Hole/opening) |- | ኸሊቁ | ፈጣሪው | ስም (The Creator) |- | ተኸለቀ | ተፈጠረ | ግስ (To be created) |- | ሆሳ | መጥፎ | ቅጽል (Bad/Evil) |- | ኮሲ | ጓሮ | ስም (Backyard/Compound) |- | አውሬ | የሚባሉ የዱር እንስሳትን ሁሉ ያጠቃላል | ስም (Wild animal/Beast) |- | ከስብ | ስራ | ስም (Work/Occupation) |- | ቤት | መጠለያ | ስም (Shelter/House) |- | ማሳ | የታረሰ መሬት | ስም (Farmland/Cultivated land) |- | እዳሪ | የግጦሽ መሬት | ስም (Grazing land) |- | ጫካ | ደን | ስም (Forest) |- | ጨገር | የብልት ፀጉር | ስም (Pubic hair) |- | ሆይ | አቤት | ቃለ መጠይቅ/ትኩረት መሳቢያ |- | ለበይክ/ለቤክ | አቤት | ምላሽ (በክብር የሚሰጥ ምላሽ) |- | በይኽ ኺድ | በዚህ ሂድ | ሐረግ (Go this way) |- | አዬ | ጋሸ | ለወንድ የሚሰጥ የክብር ስም |- | እሜይ | እናቴ | ስም (My mother) |- | አከይ | አያቴ | ስም (My grandmother/grandfather) |- | የሹማ | አጎት/የእናት ወንድም | የቤተሰብ ስም |- | አጎት | አጎት/የአባት ወንድም | የቤተሰብ ስም |- | አዳዴ | አክስት/የአባት እህት | የቤተሰብ ስም |- | አክስት | አክስት/የእናት እህት | የቤተሰብ ስም |- | ገረዴ | ቢለዋ | ስም (Knife/Dagger) |- | ኸለዋ | ማረፊያ ትንሽ ቤት | ስም (Small resting house) |- | የተርቲብ ቡና | ባህላዊ ማህበራዊ ተግባር | ለውይይት፣ ለጸሎት እና መረጃ ለመለዋወጥ የሚያገለግል የቡና ሥነ ሥርዓት። |- | አቡዬ | ህፃን | ስም (Child/Infant) |- | መች | መቼ? | የጥያቄ ቃል (When?) |- | ተየት | ከዬት? | የጥያቄ ቃል (From where?) |- | ወየት | የት? | የጥያቄ ቃል (Where?) |- | ወዴት | ወደዬት? | የጥያቄ ቃል (To where?) |- | ጅል | ሞኝ | ቅጽል (Foolish/Stupid) |- | ገምና | ብልህ | ቅጽል (Clever/Intelligent) |- | ዑመር | ይመር | ስም |- | ሁሴን | ውሴን | ስም |- | ኡስማን | ውስማን | ስም |- | ሙሀመድ ሲቀማጠል | ሙሄ | ስም |- | አበጋዝ | የባላባት ማእረግ ስም | ማእረግ/ማዕረግ |- | መሀመድ | መሀመድ | ስም |- | ማመዶች | የወሎ ንጉሶች የጎሳ መጠሪያ ስም | የጎሳ ስም |- | አስቃሪዕ | የአልይ የዘር ሀረግ ያለው ጎሳ | የጎሳ ስም |- | ነጃሺ | ነጋሽ | ስም (Title) |}