excitation

ከWiktionary
Jump to navigation Jump to search

ጡፈት ጥጥቁን ወይንም ቅነጥጥቁን ኣዮናዊ ሳያደርግ ጨረር ጉልበቱን የሚያስተላልፍበት ሂደት ነው። በኅብረሕዋስ ውስጥ በግለት መልክ ይባክናል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"