geiger tube

ከWiktionary

የጋይገር መቅሰም በውስጡ ጋዝን በቀላል የግፊት ደረጃና ሁለት ዘንገኤሌትሪክን (electrods) የያዘ የብርጭቆ ወይንም የቁስ ማዕቀፍ ነው። የሚያዮን ጨረር በውስጡ ሲያልፍበት ብርሰተሙሌት (discharge) ያስከትላል፤ እነዚህም በቆጣሪዎች እንደኤሌትሪክ ንዝረት ይመዘገባሉ። የንዝረቶቹ ቁጥር ከውስድ ጋር ይዛመዳል።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"