thermal neutrons

ከWiktionary
Jump to navigation Jump to search
  1. ኣመንዳጅ ገልኑሶች፤

በውስጣቸው የሚያልፉባቸው ጥጥቃንና ቅነጥጥቃን የሚኖራቸውን ያህል ኣማካይ የግለት-ጉልበት ደረጃ እንዲኖራቸው ተለክቶ የተገሩ (ዝግ እንዲሉ የተደረጉ) ገልኑሶች ናቸው። በመካከለኛ የሙቀት መጠን ገልኑሶች ያላቸው ኣማካይ ጉልበት 0.025 ተቮ (ወይንም ከ0.2 ተቮ በታች የሆኑ) ሲሆን ተዛማጅ ፍጥነታቸውም 2.2 ኪሜ/ሰከ (ኪሎ ሜትር በሰከንድ) ነው። ከፈጣን ገልኑሶች ጋር ያነጻፅሯል)።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"