Jump to content

ጉሎ

ከWiktionary

ጉሎ የተክል ዓይነት ነው፡፡ ጉሎ ከሚያፈሩና ከሚያብቡ ተክሎች ይመደባል፡፡ በእንግሊዘኛው ካስተር በሚል ስያሜ ይታወቃል፡፡ ፍሬው የጉሎ ዘይት ለማምረት ይጠቅማል፡፡