Wiktionary:ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ

ከWiktionary

ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ[አርም]

የሷደሽ ዝርዝር፦ አማርኛግዕዝ፣ ግብጽኛ፣ ሱመርኛ፣ አካድኛ፣ ኤላምኛ፣ ሑርኛ፣ ሉዊኛ ኬጥና፣ ቅድመ-ህንዳውሮፓዊ

ስለ «ቅድመ ሕንዳውሮፓዊ» - የ(*) ምልክት ማለት እነዚህ ቃላት ከቶ በጽሕፈት አልተዘገቡም። በቋንቋ ሊቃውንት ግመት ብቻ ናቸው። የሕንድና የአውሮፓ ሕዝብ ወላጆች በጥንት ሳይለያዩ አንድላይ የተናገሩት ቋንቋ እንደ ሆነ ይገመታል።

ቁ#. አማርኛ ግዕዝ ግብጽኛ ሱመርኛ አካድኛ ኤላምኛ ሑርኛ ኤትሩስክኛ ሉዊኛ ኬጥኛ ቅድመ-ህንዳውሮፓዊ
1 እኔ አነ ኢነክ አናኩ ኢሽ- አሙ ኡክ *ኤግሖም
2 አንተአንቺ አንተአንቲ ጩትጨመት አተ፣ አቲ ፈ- ኡን ዚክ *ቱሕ
3 እርሱ ውእቱ ሱት፣ ሰተት ኢን፣ ኒ ማኒ አን አፓሽ አስ *ኤይ፣ *ኢሕ፣ *ኢድ
4 እኛ ንሕነ ኢነን መንደን ኒኑ ኒካ ሻቲ ሚር አንዛ ዌስ *ወይስ
5 እናንተ አንትሙአንትን ነተጨን መንዘን አቱኑ፣ አቲነ -አባ ኡንዛስ ሱሜስ *ዩስ
6 እነሱ እሙንቱእማንቱ ነተሰን ኧነነ ሹኑ፣ ሺነ አፕ -አላ ኤይን አፒንዚ *ኤየስ፣ *ኢሔስ
7 ይህይህች ዝንቱ ፐን፣ ተን አኑ አን-ኒ ዛስ ካስ *ኮሕ፣ *ኮስ፣ *ኮድ
8 ያች ዝክቱ ፐፍ፣ ተፍ ሹ፣ ኡሉ አካ አኒ ኢታ አፓስ አፓስ *ሶ፣ *ሴሕ፣ *ቶድ
9 እዚህ ዘየ ዓእ አናኑ አሃ ጡዊ ዛዊን
10 እዚያ ህየ ዓፍ አህ ኤይ፣ ኤይን አፒያ *ታር
11 ማን ማኑ አባ መኑ አክቃ አዊ፣ አቢ ኩዊስ ኩዊስ *ክዊስ
12 ምን ምንት አና ሚኑ አፓ አው ኩዊ ኩዊት *ኰድ
13 የት አይቴ ጨኒ አ፣ ኪ ሙር ኩዋሪ ኩዋፒ
14 መቼ ሚጊዜ ዚ ኑ አ፣ ኡድ ማቲ ሳፕ ኡንዱ ናክ ኩዋቲ ኩዋፒ
15 እንዴት እፎ ሚ ሚ አናጊም አነ ሚኒ፣ አሚኒ አንካ ኢኑ ኢኽናክ ኩዋቲ ማሓን
16 አይ... ም ኢ... ኡል፣ ላ ኢና ኡ-፣ ዋ- ኤይን ናዋ ናታ *ነ፣ *ነይ
17 ኹሉ ኲሉ ነብ ሻር ከሉ ኩቲና፣ ማርቤፕ ሹዓላ ሄዋ ፑናቲንዚ፣ ታኒሚንዚ ሑማንጽ *ሔሎስ
18 ብዙ ብዙሕ ዓሻእ ሂያ፣ ሻር ማዱ ኢርሼኪ ተዑና መኪስ *ሞኖጎስ
19 አንዳንድ ስፍን ነሒ አሽኪ ኩወስቃ *ካይሎ-፣ *ሶልዎ-
20 ጥቂት ኅዳጥ ነሒ ላል ኤጹ ሃሪኪ ተፓወስ *ፓዋስ
21 ሌላ ካልእ ሸኑ ዳኤ ዳማይስ *አንተሮስ
22 አንድ አሐዱ ዋዑ አሽ ኢሽቴን፣ ኢሽቴት ኪር ሹኪ፣ ሹኩ ሲያስ? *ኦይኖስ
23 ኹለት ክልኤቱ ሰንዊ ሚና ሺና፣ ሺታ ማዒር ሺኒ ጻል ቷስ ዳውስ *ድዎሕ
24 ሦስት ሠለስቱ ኅምቱ ኧሽ ሸላሽ፣ ሸላሻት ዚቲ ኪጋ ታሪስ ትሬስ *ትሬየስ
25 አራት አርበዕቱ ኢፍዱ ሊሙ ኤርቤ፣ ኤርቤት ቱምኒ ሁጥ ማዊንዚ መያወስ *ኰትዎረስ
26 አምስት ኀመስቱ ዲዩ ሐሚሽ፣ ሐምሸት ናሪያ ማኽ *ፔንኰ
27 ትልቅ ዐቢይ ዓእ ጋል ረቡም ኢርሻና ታልሚ፣ ታላሚ ኡራዛስ ሳሊስ *ሜጎስ
28 ረዥም ርዙም አዊ ጊድ፣ ሱድ አርኩ መሉክ ከሪ አራዪስ ዳሉኪስ *ድሉሕጎስ
29 ሰፊ ርሒብ ወሰኅ ዳጛል ነፕሹ ሻዳኒካ ፓልሒስ
30 ወፍራም ገዚፍ ወመት ጉር፣ ኩል ኤቡ ዋርካንት- *ቴጉስ
31 ከባድ ከቡድ ደነስ ዱጉድ፣ ኩል ከብቱ አባራ ሱዋሩስ፣ ኩዋንዙስ ናኪስ *ጐርሕ-
32 ትንሽ ንዑስ ነጀስ ሲግ፣ ቱር ጤሕሩ ሃሪኪ ካፒስ *ስማሎስ
33 ዐጭር ሕጹር ሑዓ ጉድ ከሩ ማናኩናስ ማኒንግኩዋንጽ *ምረጉስ
34 ጠባብ ጸቢብ ገአው፣ ኸነስ ሲግ ቀትኑ ሃትኩስ *ሔንግ-
35 ቀጭን ቀጢን ፐአቂ ሳል ቀትኑ ዚኪ ኒጋለ ማክላንጽ *ቴንሑስ
36 ሴት ብእሲት ዘት ሙኑስ ሲኒሽቱ ዛና አሽቲ፣ አሽታ ዋናቲስ፣ ዋናስ ፕዊያ ጐናንጽ *ግዌን
37 ወንድ ብእሲ ዚካሩ ሩህ ታኄ፣ ታዔ ዚቲስ ፐስናስ *ዊሕሮስ
38 ሰው ሰብእ ረመጥ ሉ፣ ኧሪም አዊሉ ሩህ ታርሹዋኒ ዚቲስ አንቱዋሕስ *ማኑስ
39 ልጅ ወልድ ኸረድ፣ መስ ዱሙ ጼሕሩ፣ ማሩ ቱር ሁስ፣ ሁሹር ኒሙዊዛስ ሃሣስ *ፐሑስ
40 ሚስት ብእሲት ኸመት ዳም አሸቱ ኢርቲ ፕዊያ
41 ባል ምት ዳም ሙቱ ዚቲስ ፐስናስ *ፖቲስ
42 እናት እም ሙት አማ ኡሙ አማ አቲ አኒስ አናስ *ሜሕቴር
43 አባት አብ ኢት አዳ፣ ፓብ አቡ አታ አፓ ታቲስ አታስ *ፕሕቴር
44 እንስሳ እንስሳ ፣ አርዌ ዓውት ጊዲም? ሕዊታርሳ ሱፓል *ዴውሶም
45 ዓሣ ዓሣ ረም ኑኑ ፓርሑዋያስ? *ፒስኮስ
46 ወፍ ዖፍ አፐድ ሙሸን ኢጹሩ ኤራዲ ሱዋይስ *ሔዊስ
47 ውሻ ከልብ ጨዘም ኡር ከልቡ ኤርቢ፣ ኤርዊ ዙዋኒስ ኩዋስ *ክዎ
48 ቅማል ቊማል ከተት ኡህ ኡፕሉ አፕኄ *ለውሕ
49 እባብ ተመን ኸፍአው ሙሽ ጼሩ ሺን አፕሺ ኢሉያንካ *ሔንጒስ፣ *ነሕትር-
50 ትል ዕፄ ፈነጭ ማር ቱልቱ *ውርሚስ
51 ዛፍ ዕጽ ነኸት፣ ሸን ጚሽ ኢጹ ታሊ ታርወያ ታሩ *ዶሩ
52 ደን ዱር ቲር ሐልቡ ሁሳ ትየሣር
53 በትር ቀስተም ኸት ጚሽጚድሩ ሺቢሩ ዊናል ፓሒን *ጋስቶ-
54 ፍሬ ፍሬ ደቀር ጉሩን ኢንቡ፣ ዘምሩ ቡር አላታርሳ ሰሳን *ብለሕ
55 ዘር ዘርዕ ፐረት ኑሙን ዜሩ ዚሻ ሉጥ ዋርዋላን ዋርዋላን *ሴሕምን
56 ቅጠል ቈጽል ገአበት ጚሽፓ ሐስሐልቱ ፓርስቱስ *ቦልሕዮም
57 ሥር ሥርው ወአብ፣ መኒት ኡር ሹርሹ ሱርካስ *ውሬሕድስ
58 የዛፍ ልጥ ልሕጽ፣ ቅራፍ ቀቅቲ ቁልፑ *ቤርሕጎስ
59 አበባ ጽጌ ኸረረት፣ ወነብ ጊሪም ሰማዲሩ ሚኪ አሊል *ብሌሕስ
60 ሣር ሣዕር ዓነብ ዲሹ ዙሕሪ ወልኩዋንጽ፣ ኡዙሕሪስ *ኮይኖ-
61 ገመድ ሐብል ነወሕ ኤሸ ኤብሉ ሻማ ኢሺማናስ
62 ቆዳ ገልድ ኢነም ኩሽ ጊልዱ ሃቲን አሽኄ ኩርሳስ *ፐል-፣ *ትዌኮስ
63 ሥጋ ሥጋ ዩፍ ኡዙ ኡኑ ኢሽቲ ኡዢ *ሜምሶ-
64 ደም ደም ዘነፍ ኡሽ ዳሙ ሳን ጹርጊ አስሐርሳ ኧሻር *ክረው-፣ *ሄስሕር
65 አጥንት ዐፅም ቀስ ጚርፓድራ፣ ጋግ ኤጼምቱ ሐሣ ሐስታይ *ኾስት-፣ *ኮስት-
66 ስብ ሥብሕ መርኸት ኢያ ሸምኑ አሸ ሳክኒስ *ስመሩ-
67 ዕንቁላል አንቆቅኆ ሱኸት ኑዝ ፔሉ ሉጥ *ሖውዮም
68 ቀንድ ቀርን ዓብ፣ ኸኑት፣ ደብ ቀርኑ ቃሱ ዙርኒ ሱርና *ቅርኖም
69 ጅራት ዘነብ ኸብዘት ኩን ዚበቱ ሲሳይ?
70 ላባ ሹት ናጹ ፒታር *ፔትሕር
71 ጽጉር ጸጒር፣ ሽዕርት ሸኒ ሲኪ ሻርቱ ሸ- ታፓኒስ ኢሼኒስ *ፑልሕ-፣ ፓክስ
72 ራስ ርእስ ተፕ ሳጝ ሬሹ ኡኩ ፓኂ ሐርማሒስ ሐርሳር *ካፑት-፣ *ገበሎ-
73 ጆሮ እዝን መስጀር ጘሽቱግ ኡዝኑ ሲሪ ኑዒ፣ ኑኂ ቱማን ኢስታማናስ *ሖውስ
74 ዐይን ዐይን ኢረት ኢጊ ኢኑ ኤልቲ ሺ፣ ሺኂ ታዊስ ሳጉዋ *ኾኲ-፣ *ኸኲ-
75 አፍንጫ አንፍ ፈነጅ ኪሪ አፑ ፑንኂ፣ ፑኺ ቲቲዳን *ኔሕስ
76 አፍ አፍ ኧር ፋሺ አሣ አይስ *ሖሕስ-
77 ጥርስ ስን ኢበሕ፣ ነሕጀት ሺኑ ሲሃ ሸሪ፣ ሺርኒ ጋጋስ *ኽዶንትስ
78 ምላስ ልሳን ነስ ኧመ ሊሻኑ ቲኡት ኢርደ ላሊስ ላላስ *ድንግዌሕስ
79 ጥፍር ጽፍር ዓነት ኡምቢን ጹፕሩ ፑር ታሙጋስ ሳንኩዋይስ *ኽኖግሮስ
80 እግር እግር ረድ ጚሪ ሼፑ ባት፣ ፓት ኡሪ፣ ኡርኒ ፓታስ ፓታስ *ፖድስ
81 ባት ቀይጽ ወዓረት፣ ሰበቅ ፓህ ኪምጹ ፓርታስ ኤግዱ *ክሮክስኮ-
82 ጉልበት ብርክ ፐአጅ ዱግ ቢርኩ ጌኑ *ጎኑ
83 እጅ እድ ጀረት ሹ፣ ሲሊግ፣ ቡዙር ቃቱ ኪርፒ ሹኒ ኢሣሪስ ከሣር *ጌስሮ-፣ *ማን-
84 ክንፍ ክንፍ ጀነሕ፣ ደምአት ከፑ አሩቲ ፓታር
85 ሆድ ከርሥ ኸት ሻግ ሊቡ ሳርሁዋንጽ *ኡደሮ-
86 ሆድቃ አማዑት መሕቱ፣ አይስ ሻግ ኤሩ ጋራተስ *ኤሕተር-
87 አንገት ክሳድ ነሕበት ኪሻዱ ቲፒ ኩዱኒ ኩዋታር *ሞኒ፣ ክኖግ-
88 ጀርባ ድኅር ኢአት፣ ፐሰጅ ሙርጉ ሸሸሉ ኢስኪስ
89 ጡት፣ ደረት ጥብ መነጅ ጋባ ኢርቱ ነኄርኒ ቲታን ታካኒ፣ ቴታን *ፕስቴን
90 ልብ ልብ ኢብ ሻግ ሊቡ ቡኒ ቲሻ ዛርዛ ካርዲስ *ኬር
91 ጉበት ከብድ ሚዘት ባ፣ ኡር ከበቱ ሩኤልፓሚን ኡርሚ ሊሢ *የሕኲር
92 ጠጣ ሰትየ ዙር ናጝ ሸቱ ሲካሽዳ አል- ስፔት ኡ- ኤክ- *ፐኺ-፣ *ሔጒ-
93 በላ በልዐ ወነም አካሉ ተሪቃ ኡል- አዝ- ኤድ- *ሔድ-
94 ነከሰ ነከሰ፣ ነሰከ ፐዘሕ ዙ ኩድ ነሻኩ ዋክ- *ጒሩግ-፣ *ስመርድ-
95 ጠባ ጠበወ፣ መጸ ሰነቅ ሱብ ኤኔቁ ኡህ- *ሱግ-
96 ተፋ ወሪቅ ፐሰግ፣ ተፍ፣ በሺ ዙግ ታፓ- አላፓህ- *ስፐው-
97 አስታወከ ቀአ ቀአዕ ቡሩ አሩ፣ ካኡ *ወም-፣ *ሕረውግ-
98 ነፋ ነፍኅ ነፊ ቡል ነሻቡ ባኪሽ ፓራይ- *ዋት-፣ *ሕወሕ-
99 ተነፈሰ ተንፈሰ ሰሰን፣ ተፐር ዚ ፓንፓን ነፓሹ ዙርዙር *ፕነው-፣ *ሔንሕ-
100 ሳቀ ጸሐቀ ዘበጭ ዙ ሊሊ፣ ኢሲሽ ጹሑ ሐሐርስ- *ክለክ-
101 አየ ርእየ መአእ ኢጊ ሲግ አማሩ ሲያ- ፉር- ቴው ማና- ሳጉዋይ-፣ አውስ- *ሰኲ-፣ *ወይድ-
102 ሰማ ሰምዐ ሰጀም ጚሽ ቱኩ ሼሙ ሃፕ ኻሽ- ኑጥ ቱማንት- ኢስታማስ- *ሔክሖውስየ-፣ *ክለው-
103 አወቀ የድዐ፣ አእመረ ረኅ ኢዱ ቱር- ፓል- ኡናይ ሳክ- *ግነኽ-፣ *ወይድ-
104 አሠበ ሐሠበ፣ ሐለየ ኸመት ሻግ ዳብ? ከጻፑ ኤልማ ማሊ- *ቶንግ-፣ *መን-
105 አሽተተ ጼነው ሰን ኡር ኤጼኑ *ኸድ-
106 ፈራ ፈርሀ ሰነጅ ኒ ተጘ ፐላሑ ኢፕሺ ኩዋያ- ናሕ- *ፐርክ-
107 አንቀላፋ ኖመ ቀደድ ኡ ኩ ሸላሉ ሱፕ- *ስወፕ-
108 ኖረ ሐይወ ዐንኅ ቲል፣ ሲግ በላጡ ካቱ ሷል ሑዊስ- *ጐይዂ-
109 ሞተ ሞተ ሙት ኡሽ ማቱ ሌይን፣ ሉፑ፣ ኔስ ዋላ- አክ- *ዼው-፣ *መር-
110 ገደለ ቀተለ ኸደብ ኡግ፣ ጋዝ ዳኩ ሃልባ- ኰን- *ጐን-
111 ተዋጋ ተበአሰ ዐሓእ ጻሉ በት ሑላይ-፣ ዛሒያ-
112 አደነ ነዓወ ኑ፣ በኸስ ታካ ጻዱ ሁርና-
113 መታ ደብደበ ሑዊ ታካ፣ ራ መሐጹ ጋዝ- ዱፒ- ዋልህ- *ፕለሕክ-
114 ቈረጠ ቀረጸ ሸዓድ ኩድ፣ ታር ነካሱ ማሲ ኩዋር-፣ ካርስ- ቱሕስ- *ከሒድ-፣ *ስከል-፣
115 ሠነጠቀ ሠጸረ ወፒ ዳር ሸላቁ ሳራ- *ግለውብ-፣ *ስከይ-
116 ወጋ ደጐጸ ኸመት፣ ደም ራ፣ ጚሪ ፐታሑ ኢስካሪ? *ስተይግ-
117 ጫረ ሐንፈጠ አኻዕ ሁር ሐራሱ ጉልስ- *ገረድ-፣ *ስክረይብ-
118 ቆፈረ ፈሐረ ሸአድ ባል ሐፓሩ አቱ ፓዳይ- *ዼይጒ-፣ *ዸልብ-
119 ዋኘ ጸበተ፣ ጸበየ ነቢ *ኔሑ-
120 በረረ ሰረረ፣ ጠየረ፣ ዖፈ ፐአይ ዳል ነፕሩሹ ፒዳይ *ፕለውክ-
121 ተራመደ ሖረ ኸፒ ዋሩ ኢዛ- ኡሽ-፣ ኢት- ቲያ- *ገንግ-፣ *ግረዽ- *ጒምስኬ-
122 መጣ መጽአ የይ ጤሑ ሺኑ ኡን- አዊ- ኡዋ- *ጐም-፣ *ጐሕ-
123 ተኛ ሰከበ ሰጀር ኑድ ሰካፑ ዚያን ኪ- *ለግ-
124 ተቀመጠ ነበረ ኸመሲ ቱሽ፣ ሱሽ ወሻቡ ሙር- ናኽ- አስ- አሰስ- *ሰድ-
125 ቆመ ቆመ ዐሐዕ ጉብ ኢዙዙ ታይ አር- *ስተሕ-
126 ዞረ ዖደ፣ ዞረ ፐኸር ባላ፣ ጉር ሰሓሩ ኩዋሊ- ወሕ- *ተርሕ-፣ *ወርት-
127 ወደቀ ወድቀ ኸር ሹብ መቃቱ ማውስ- *ፖል-፣ *ካድ-
128 ሰጠ ወሀበ ረጂ ሱም፣ ባ ነዳኑ አር- ቱር ፒያይ ፓይ- *ደኽ-
129 ያዘ አኅዘ መሕ ነጻሩ ማሪ ሃር- *ሰግ-፣ *ከህፕ-
130 ጨመቀ ጸመተ ዓፊ ሂር ጸሓቱ ዊሲ- ታማስ-፣ ወሱሪያ-
131 ፈተገ ሐሰየ ዚን ሱብ ለፓቱ ኩሳ- ሳክሩ- *መልሕ-
132 አጠበ ኅፀበ ኢዓይ ላህ፣ ቱ ረማኩ፣ ረሐጹ ኢልሐ-፣ ላሑኒ- ዋርፕ- *ለኊ-፣ *ነይጒ-
133 አበሰ ሰክ ሹ ጉር ከፓሩ አማሲ- አንስ-
134 ሳበ፣ ጐተተ ሰሐበ ሰጭአ፣ ኢተሕ ቡር ሰላፑ ሕዊቲያ *ዽረግ-
135 ገፋ ገፍዐ፣ ደፍዐ ወዲ ታካ ዳሁ ኩዋስ- *ስከውብ-፣ *ስኩብ-
136 ጣለ ጠሐለ ቀምአ ጉሩድ፣ ሹብ፣ ሪ ነዱ ፐሢያ- *ስመይት-
137 አሠረ አሠረ ጨዝ ካድ፣ ሺድ፣ ከሽዳ ከጻሩ ራባ ሒሲ-፣ ሐፒ- ካለሊያ- *በንዽ-
138 ልብስን ሰፋ ሰፈየ ሰጭአ፣ ኢተሕ ቡሉግ? ኩቡ *ስዩሕ-
139 ቆጠረ ቀመር ኸሰብ ሺድ መኑ ቲሪ ካፑወ- *ረይ-
140 አለ ብህለ ጀድ ዱግ ቀቡ ቱሩ ኺል አሳ- ቴ- *ሰኲ፣ *ወውክ-
141 ዘፈነ ሐለየ፣ ዘመረ ኸሲ ሺር፣ ሙድ ዘማሩ ኢሻማይ- *ሰንጒ-፣ *ካን-
142 ተጫወተ ላሀየ ኸዓብ ኧነ ዱግ ሜሉሉ ዱስክ-፣ ሂንጋኒስክ-
143 ተንሳፈፈ ጸለለ ዲሪግ ኔቄልፑ *ፕለውዽ-፣ *ስሮው-
144 ፈሰሰ ሰበበ ኸዲ ሹር ዛቡ አርሲያ- አርስ- *ፕለው-
145 በረደ ቆረ ኸስ ቀራሑ ኧካይ- *ፕረውስ-
146 አበጠ ሐበጠ ሸፉ ቡን ኤቤጡ ሱዋ-
147 ፀሐይ ፀሐይ ራዕ ኡድ ሸምሹ ናሁቴ ሺሚጊ ኡሲል፣ ኡሺል ቲዋዝ ኢስታኑስ *ሶኊል
148 ጨረቃ ወርሕ ኢዓሕ ኢቱድ ሲን፣ ወርሑ ኢቱድ ኩሹኅ ቲውር አርማስ አርማስ *ሜሕንስ
149 ኮከብ ኮከብ ሰብአ ሙል ከከቡ ፑሉምዃ ሃስቴር *ሕስቴር
150 ውኃ ማይ ዙል ሺየ፣ ሺወ ኔሪ ዋርሳ ዋታር *ሔኰሕ፣ *ዋታር
151 ዝናብ ዝናም ሑት ኢም ዙኑ ተዒፕ ኢሸና ትሩጥ ሄውስ
152 ወንዝ ተከዚ ኢትሩ ኢድ ናሩ ሐፒስ ሐፓስ *ሔፕ-
153 ሐይቅ ባሕር ሸ፣ ኸነት አባ ታምቱ ቲስሽ ሉሊስ *ላኩ-፣ *ሔጌሮ-
154 ባሕር ባሕር ወአጅ-ወር አባ ታምቱ አላስሚስ አሩናስ *ሞሪ-፣ *ስሔይዎ
155 ጨው ጸው፣ መልሕ ኸምአት ሙን ጠብቱ *ሴሕልስ
156 ድንጋይ እብን ኢነር አብኑ ቱል አሱስ ፓሢላስ *ሔክሞን
157 አሸዋ ኆጻ፣ ረመል ሸዓይ ሳሃር ባጹ *ሳምሕዶስ
158 አቧራ መሬት ኸሙ ሳሃር ኤፔሩ ፓሱሪያስ *ፐሕርስ-
159 መሬት ምድር ታእ ኤርጼቱ ሙሩን ኤሸ ኬል ቲያሚስ ተካን *ዼጎም፣ *ሔር-
160 ደመና ደመና ሰጨዙ፣ ገፕ ዱጉድ፣ ቲልሃር ኤርፔቱ አልፓስ *ኔቦስ
161 ጉም ጊሜ ሲም ሙሩ ኢምባሩ ካማራስ *ስነውዽ-፣ *ሚግሎ-
162 ሰማይ ሰማይ ፐት አን ሸሙ ኪክ ፋላቱ ታፓሳ ኔፒስ *ኔቦስ
163 ንፋስ ነፋስ ጨአው ቱሙ፣ ኢሚ ሻሩ ሑዋንጽ *ሕወንትስ
164 አመዳይ ሐመዳ ሳእርአቁ ሸግ ሸልጉ *ስኒጒህስ
165 በረዶ አስሐትያ አማጊ ቀርሑ ኧካን *የግ-፣ *ሔይሕ-
166 ጢስ ጢስ ኸቲ ኢቢ ቁትሩ ኺዑሪ ቱሑዊስ *ዹሕሞስ፣ *ስሙኲ-፣
167 እሳት እሳት ኸት፣ ሰጀት ኢዚ ኢሻቱ ሊሚን ታሪ ዌርስ ፓሑር ፓሑር *ፔሑር-፣ *ሔግኒስ
168 አመድ ሐመድ ሰፍሰፍ ዴዳል ዲዳሉ፣ ቲክሜኑ ሻልሚ ሃስ *ኼስኖ-፣ *ኼሲ-
169 ተቃጠለ ሐረረ መአሕ፣ ረከሕ ቢል ነፓሑ ሊማ አም- ኹሩ ኪኑ- ዋርኑ- *ብረው-፣ *ዸጒ-፣ *ስወል-፣ *ሔውስ-
170 መንገድ መንገድ ወአት ካስካል፣ ሲላ ሀራኑ ኻሪ ቴጻን ሐሩዋስ ፓልሳስ *ፐንት-፣ *ዌግ-
171 ተራራ ደብር ኩር ሸዱ ኤልፒ ፓብኒ፣ ፓባኒ አሪያቲስ ካልማራስ? *ጐርኽ-
172 ቀይ ቀይሕ ደሸር ሩሹ፣ ፔሉ ሚቲስ *ሕረውዾስ
173 አረንጓዴ ሐመልሚል ወአጅ ሲግ ወርቁ ሁላፕና ሐሐሉዋንቲስ ኈልፒስ *ግሬሕ-
174 ቢጫ ዘፍራ ቀኒት ሲግ ወርቁ ሕሻይርኑያ ሐሐሉዋንቲስ ሐሕላዋንጽ *ከንህኮስ፣ *ገልሕዎስ
175 ነጭ ጸዐዳ፣ ጻዕዳ ኸጅ ባባር ፔጹ ሃርኪስ *ሔልቦስ
176 ጥቁር ጸሊም ከም ጊግ ጸልሙ ቲመሪ፣ ቲማሪ ዳኩዊስ፣ ማርዋይ ዳንኩዊስ *ስዎርዶስ፣ *ሔምስ-
177 ሌሊት ሌሊት ገረሕ ሙሹ ሹትመ ኢስፓንጽ *ኖኲትስ
178 ቀን ዕለት ኸሩ ኡድ ኡሙ ናን ቲን ሐሊያ ሲዋጽ *ሔግ-፣ *ደይን-
179 አመት ዓመት ረንፐት ሸቱ በል ሻዋሊ አዊል ኡሲስ ወጽ *የሕር-፣ *ወት-
180 ሙቅ ምውቅ ሸም ኩም ሐም አንጽ *ተፕ-፣ *ጐርም-
181 ቅዝቃዛ ብሩድ ቀብ ተን ከጹ ኤኩናስ *ጌልዶስ
182 ሙሉ ምሉእ መሕ ዛል፣ ሉም፣ ሲ መሉ ማንዳቃ ሱዋንጽ *ፕልሕኖስ
183 አዲስ ሐዲስ መአዊ ጊቢል አዴሹ ፒሽ ሹኄ ናዊስ ኔዋስ *ኔዎስ
184 አሮጌ አረጋዊ፣ ብሉይ ኢአዊ ሊቢር ለባሩ ቃራ፣ ሩሩ ሳኒሷ ሚያኋንጽ? *ሰንሖ-
185 ጥሩ ሔር ነፈር ዱግ ጣቡ ባሃ፣ ማሪያ ዋኅሪ፣ ዋኅሩሺ ምላካ ዋሱስ አሡስ *በድ-፣ *ሕሱ-
186 መጥፎ እኩይ ቢን ሁል ሌምኑ አዱዋሊስ ኢዳሉስ *ሑፔሎስ፣ *ዱስ
187 በስባሳ ሑአ ሱሙን መስኩ ሐራንጽ *ፑ-
188 እድፋም ርኩስ ዓብ ፒል ወርሹ ኢስኩናንጽ *ሳልወ-
189 ቀጥተኛ ራትዕ ዓቃእ ኢሸሩ *ሕረግቶስ
190 ክብ ክብ፣ ከቢብ ደበን ኒንዳ ገሩ ኢርፒ
191 ስለታም ስሑል ሰፐድ ሼሉ አልፑስ *ስኬርብ-፣ *ሔክሮስ
192 ደደብ ነኸስ አልፓንጽ
193 ለስላሳ ልሙጽ፣ ጽሑድ ናዓ ሚውስ
194 እርጥብ ርጡብ ባእ ዱሩ ረጥቡ ሑርኒያንጽ *ወድ
195 ደረቅ ይቡስ ላህ፣ ሃዳ አብሉ ዚቲቃ ሐታንጽ *ተርስ-
196 ትክክለኛ ራትዕ መአዕ፣ ዓቃእ፣ መቲ ሹሹር? ደምቁ ኢሽቱራካ አሳንጽ *ሕረግቶስ
197 ቅርብ ቅሩብ ተከን ተጝ? ቅርቡ ካና ማኒንኩዋስ
198 ሩቅ ርሑቅ ወአ ሱድ ሬቁ አርሃ፣ ቱዋ *ዊ
199 ቀኝ የመን ወንሚ፣ ኢመን ዛግ? ኢሚቱ ሹቱር ሃምጳ ኢሳርዊሊስ ኩናስ *ደክስ-
200 ግራ ጸጋም ሰምሒ፣ ኢአቢ ጉብ ሹሜሉ ላይዋ ኢፓሊስ *ሰውዮስ
201 በ... በ...፣ ኅበ ኸር ሃቴ *ኤፒ፣ *ኦፒ፣ *ሓድ
202 በ... ውስጥ ውስጠ ሻግ ኢነ ማ- አንታ አንዳን *ሔን፣ *ሔንተር
203 ከ... ጋር ኸንዓ፣ ኸር ሂዳካ ሹሚ ካቲ *ኮም፣ *ሜታ
204 እና ወ... ቢዳኬ አካ ኤትናም -ሐ -ያ *-ኰ፣ *ደ፣ *ኑ
205 ቢ... (ኖሮ) እመ ኢር ቱኩም ሹመ አንካ ማን ታኩ
206 በ... ምክንያት እስመ ጀር ነተት አሹም ኩዊዛ ኩዊት
207 ስም ስም ረን ሹሙ ሂሽ ቲየ አላማንዛ ላማን *ሕኖምን