accept
ከWiktionary
accept (verb) ተቀበለ (ግስ)
-
-
- Will you accept that position?
- ያንን ሥራ ትቀበላለህ?
-
accept () ተቀበለች / ተቀበሉ
-
-
- She accepted the gift.
- ስጦታውን ተቀበለች
- They accepted our invention for dinner.
- ያደረግንላቸውን የእራት ግብዣ ተቀበሉ
-
accept () እሺ አለች / አለ
-
-
- He asked her to marry him, and she accepted.
- እንድታገባው ጠይቋት ነበር እሺ አለችው
-
accept () አላመደ
-
-
- The children immediately accepted their new classmate.
- ልጆቹ አዲሱን የክፍል ጓደኛቸውን ወዲያውኑ አላመዱት
-
be accepted () ለመግባት ቻለ
-
-
- Only able-bodied men are accepted into the army.
- ወደ ጦር ሰራዊቱ ለመግባት የሚችሉ የተሟላ ሰውነት ያላቸው ብቻ ናቸው
-
accept () ታመነ
-
-
- It is now generally accepted that the world is round.
- ዛሬ ዓለም ክብነቷ በጠቅላላው ታምኗል
-
accept () ተቀባይነት አገኘ
-
-
- Einstein's theory was widely accepted.
- የአንስታይን ፅንሰ ሐሳብ በሰፊው ተቀባይነት አገኘ
-