establish
ከWiktionary
establish () አቋቋመ / መሰረተ
-
-
- He established a new government.
- አዲስ መንግስት አቋቋመ / መሰረተ
-
establish ()አቆመ
-
-
- He establish his son in business.
- ልጁን በንግድ ስራ ላይ አቆመው
-
establish ()አመጣ
-
-
- He established a new record.
- አዲስ ክብረ ወሰን አመጣ
-
establish () አወጣ
-
-
- He established the rule that mathematics should be thought in the sixth grade.
- ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል እንዲሰጥ ሲል ደንብ አመጣ
-
establish () አስከበረ
-
-
- The Romans established order in the countries they subdued.
- ሮማውያን በያዙት አገር ውስጥ ጸጥታን አስከበሩ
-