intelligence
ከWiktionary
ማውጫ |
[አርም] ቋንቋ
[አርም] አባባል\አጠራር\አነጋገር
- /እንተልጀንስ/፣ /ኢንቴሊጀንስ/ (እንግሊዝኛ)
- /ኧንቴሊዣንስ/ (ፈረንሳይኛ)
[አርም] የንግግር ክፍል
[አርም] ስም
- ገለፃ/ትርጉም
[አርም] የቃሉ ታሪክ
- እንግሊዝኛ intelligence /ኢንቴሊጀንስ/ < ፈረንሳይኛ intelligence /ኧንቴሊዣንስ/
- < ሮማይስጥ intellegentia /ኢንቴሌጌንቲያ/ - 'አስተዋይነት'፣ 'አመራረጥ'
- < ሮማይስጥ intellego /ኢንቴሌጎ/ - 'አስተውላለሁ'፣ '(ከነገሮች) መካከል ለይቼ እመርጣለሁ'
- < ሮማይስጥ inter /ኢንተር/ 'መካከል' እና lego /ሌጎ/ 'እመርጣለሁ'፣ 'እለቅቃለሁ'
- < ቅድመ-ሕንዳዊ-አውሮጳዊ ሥር *leg- /ሌግ-/ 'መምረጥ'፣ *legios /ሌግዮስ/ 'ሀኪም' (ከዕፆች መካከል መድኃኒትን የሚመርጥ)