level

ከWiktionary
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ማውጫ

እንግሊዝኛ [አርም]

አባባል\አጠራር\አነጋገር [አርም]

  • ሌቭል

ስም [አርም]

  • መጠን
  • ዝቅታና ከፍታን ማያ መሳሪያ
  • ደረጃ/መጠን

ግስ [አርም]

  • ደለደለ/አስተካከለ
  • አጠፋ/ደመሰሰ
  • አነጣጠረ /ለመሳሪያ/

ቅፅል [አርም]

  • ለጥ አለ
  • እኩል/ተመሳሳይ የሆነ
  • የማይለዋወጥ /ለድምፅ/

ተጠቃሽ መረጃ [አርም]

  • ዳንኤል ወርቁ ካሣ ፣ 1994 ፣ ኢንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ፣ ሜጋ