ገለባ

ከWiktionary

አማርኛ[አርም]

ስም[አርም]

ገለባ

  1. የተሰባበረ የገብስ፥ የስንዴ፥...ኣገዳ ወይም የብርዕ ድቃቂ።
  2. የእህል ኣሰር፥ ንፋሽ፥ እንግውላይ።
  3. (ዘይ.) ቀላል፥ ፍሬቢስ ቁም ነገር የሌለው።
  4. ማይረባ