Wiktionary:ምክር-ቤት
Appearance
ይህ መመካከሪያ ክፍል ነው። ተፈራ 09:22, 10 March 2006 (UTC)
የምስራች!
[አርም]የምስራች! የMediawiki አማርኛ መልክ አሁን ለሥራዎች ሁሉ ቀስ በቀስ እየተዘጋጀ ነው። ይህ ማለት በማንኛውም Wikimedia ድረ-ገጽ ላይ (ለምሳሌ በእንግሊዝኛ ዊኪፔድያ) በብዕር ስም ለገቡት ሰዎች ወደ 'ምርጫዎች' ('preferences') በመሔድ ከመልኩ ቋንቋ ('Language:') ሳጥን 'am - አማርኛ' የሚል ምርጫ አሁን ይኖራል።
ለነዚህ ልዩ 'am:' ሳይቶች (ውክሽኔሪ፣ ወዘተ.) ደግሞ የአማርኛ መልክ ለሚገቡም ለማይገቡም ሰዎች በቀጥታ አሁን ይታያል። 'system messages' በማስተካከል መልኩን በተለይ ለዚሁ ዊኪ ለመቀየር የሚችሉ admin-ኦቹ ብቻ ናቸው። ፈቃደ 00:37, 27 September 2007 (UTC)