Jump to content

Wiktionary:ሶማልኛ ሷዴሽ

ከWiktionary

ዝርዝሩ

[አርም]
ቁ#. አማርኛ Af-Soomaali
አፍ-ሶማሊ
ሶማልኛ
1 እኔ aniga አኒገ
2 አንተአንቺ adiga አዲገ
3 እርሱ asaga አሰገ
4 እኛ anaga አነገ
5 እናንተ idinka ኢዲንከ
6 እነሱ ayaga አየገ
7 ይህ -kan -ከን
8 -kaas -ካስ
9 እዚህ inta ኢንተ
10 እዚያ xaggaas ሐጋስ
11 ማን yaa
kee

12 ምን maxaa መሓ
13 የት xaggee ሐጌ
14 መቼ markee መርኬ
15 እንዴት see
16 አይ...ም ma- መ-
17 ሁሉ dan ደን
18 ብዙ badan በደን
19 አንዳንድ xoogaa ሖጋ
20 ጥቂት wax yer ወሕ የር
21 ሌላ kale ከለ
22 አንድ kow
hal
ኮው
ሀል
23 ሁለት labo ለቦ
24 ሦስት sadex ሰደሕ
25 አራት afar አፈር
26 አምስት shan ሸን
27 ትልቅ weyn ወይን
28 ረጅም dheer ዼር
29 ሰፊ balaar በላር
30 ወፍራም
31 ከባድ culeys ዑለይስ
32 ትንሽ yar የር
33 አጭር gaaban ጋበን
34 ጠባብ ciriiri ዕሪሪ
35 ቅጭን caato ዓቶ
36 ሴት naag ናግ
37 ወንድ nin ንን
38 ሰው beni adam በኒ አደም
39 ልጅ cunug ዑኑግ
40 ሚስት naag ናግ
41 ባል nin ንን
42 እናት hooyo ሆዮ
43 አባት aabo ኣቦ
44 እንስሳ xoolo ሖሎ
45 ዓሣ malay መለይ
46 ዎፍ shimbir ሽምብር
47 ውሻ ay አይ
48 ቅማል cinjir ዕንችር
49 እባብ mas መስ
50 ትል
51 ዛፍ geed ጌድ
52 ደን duur ዱር
53 በትር ul እውል
54 ፍሬ miro
furuut
ምሮ
ፍውሩት
55 ዘር miro ምሮ
56 ቅጠል caleen ዐሌን
57 ሥር
58 ልጥ (የዛፍ) qolfo ቆልፎ
59 አበባ ubax እውበሕ
60 ሣር caws ዐውስ
61 ገመድ xarig ሐርግ
62 ቆዳ jir ችር
63 ሥጋ hilib ህልብ
64 ደም diig ዲግ
65 አጥንት laf ለፍ
66 ስብ baruur በሩር
67 ዕንቁላል ukun እውክውን
68 ቀንድ gees ጌስ
69 ጅራት seyn ሰይን
70 ላባ baal ባል
71 ጸጉር timo ትሞ
72 ራስ madax መደሕ
73 ጆሮ deg ደግ
74 ዐይን il እል
75 አፍንጫ san ሰን
76 አፍ af አፍ
77 ጥርስ ilig እልግ
78 ምላስ carab ዐረብ
79 ጥፍር ciddi ዕዲ
80 እግር cag ዐግ
81 ባት lug ልውግ
82 ጉልባት jilib ችልብ
83 እጅ gacan ገዐን
84 ክንፍ baal ባል
85 ሆድ calool ዐሎል
86 ሆድቃ
87 አንገት duun ዱን
88 ጀርባ dabar ደበር
89 ደረት xabad ሐበድ
90 ልብ wadno
galb
ወድኖ
ገልብ
91 ጉበት beer ቤር
92 መጠጣት cab ዐብ
93 መብላት cun ዕውን
94 መንከስ qaniin ቀኒን
95 መጥባት nuug ኑግ
96 መትፋት tuf ትውፍ
97 ማስታወክ matag መተግ
98 መንፋት afuuf ዐፉፍ
99 መተንፈስ neefsan ኔፍሰን
100 መሳቅ qosol ቆሶል
101 ማየት arkid አርክድ
102 መስማት maqlid መቅልድ
103 ማወቅ ogaan ኦጋን
104 ማሠብ fakarid ፈከርድ
105 ማሽተት urin እውርን
106 መፍራት baqid or baqdin በቅድ ወይም በቅድን
107 ማንቀላፋት hurdo ህውርዶ
108 መኖር noolaan ኖላን
109 መሞት diman ድማን
110 መግደል dilid ድልድ
111 መዋጋት dagaal ደጋል
112 ማደን
113 መምታት ku dufan ክው ድውፈን
114 መቈረጥ jari ቸሪ
115 መሠንጠቅ qaybin ቀይብን
116 መወጋት toogan ቶገን
117 መጫር xagan ሐገን
118 መቆፈር qodid ቆድድ
119 መዋኘት dabaalan ደባለን
120 መብረር duulid ዱልድ
121 መራመድ socod ሶዖድ
122 መምጣት imaan እማን
123 መተኛት jiifsan ቺፍሰን
124 መቀመጥ fariisan ፈሪሰን
125 መቆም staagin ስታግን
126 መዞር leexan ሌሐን
127 መውደቅ daci ደዒ
128 መስጠት siin ሲን
129 መያዝ hay ሀይ
130 መጨመቅ
131 መፈተግ marin መርን
132 ማጠብ dhiqid ዽቅድ
133 ማበስ tirtirid ትርትርድ
134 መጐተት jiidid ቺድድ
135 መፋት riixi ሪሒ
136 መጣል tuuris ቱርስ
137 ማሠር xirid ሕርድ
138 መስፋት (ልብስ) tolid ቶልድ
139 መቁጠር tirin ትርን
140 ማለት sheegid ሼግድ
141 መዝፈን heesid ሄስድ
142 መጫወት ciyaarid ዒያርድ
143 መንሳፈፍ
144 መፍሰስ soocan ሶዐን
145 መብረድ
146 ማበጥ barar በረር
147 ፀሐይ qorrax
cadceedeed
ቆረሕ
ዐድዔዴድ
148 ጨረቃ dayax ደየሕ
149 ኮከብ xiddig ሕድግ
150 ውኃ biyo ብዮ
151 ዝናብ roob ሮብ
152 ወንዝ webi ወቢ
153 ሐይቅ
154 ባሕር bad በድ
155 ጨው cusbo ዑስቦ
156 ድንጋይ dagax ደገሕ
157 አሸዋ
158 አቧራ bus ብውስ
159 መሬት caro ዐሮ
160 ደመና daruur
cadhar
ደሩር
ዐዸር
161 ጉም
162 ሰማይ cir
samo
ዕር
ሰሞ
163 ንፋስ dabayl ደበይል
164 አመዳይ baraf በረፍ
165 በረዶ baraf በረፍ
166 ጢስ qiiq ቂቅ
167 እሳት dab ደብ
168 አመድ danbas ደንበስ
169 መቃጠል gubid ግውብድ
170 መንገድ jid ችድ
171 ተራራ buur ቡር
172 ቀይ gaduud
casaan
ገዱድ
ዐሳን
173 አረንጓዴ cagaar ዐጋር
174 ቢጫ huruud
jaale
ህውሩድ
ቻለ
175 ነጭ cadaan ዐዳን
176 ጥቁር madow መዶው
177 ሌሊት habeen ሀቤን
178 ቀን maalin ማልን
179 አመት sanad ሰነድ
180 ሙቅ dugsi ድውግሲ
181 ቅዝቃዛ qabow ቀቦው
182 ሙሉ buux ቡሕ
183 አዲስ cusayb ዕውሰይብ
184 አሮጌ duug ዱግ
185 ጥሩ fiican ፊዐን
186 መጥፎ xun ሕውን
187 በስባሳ balal በለል
188 እድፋም wasakh ወሰሕ
189 ቀጥተኛ toos ቶስ
190 ክብ
191 ስለታም
192 ደደብ
193 ለስላሳ
194 እርጥብ qoyaan ቆያን
195 ደረቅ qalaayl ቀላይል
196 ትክክለኛ sax ሰሕ
197 ቅርብ dhow ዾው
198 ሩቅ fog ፎግ
199 ቀኝ midig ምድግ
200 ግራ bidix ብድሕ
201 በ...
202 በ... ውስጥ dhex ዸሕ
203 ከ... ጋር la
204 እና iyo እዮ
205 ቢ... (ኖሮ) hadii ሀዲ
206 ስለ (በ... ምክንያት) li anna ሊ አነ
207 ስም magac መገዕ