Wiktionary:ቅድመ-ሴማዊ ሥሮች

ከWiktionary

Only stems attested in Akkadian, or with cognates in other Afro-Asiatic groups, can be confidently included in Proto-Semitic; others must be placed in West Semitic. There is some controversy in Semitic linguistics over the sibilants' pronunciation.

ማስታወቂያ፤- «*» የሚለው ምልክት ማለት በቋንቋ ሊቃውንት ግመት የሴማዊ ቋንቋዎች ጋራ ወላጅ «ቅድመ-ሴማዊ» አጠራር ሲሆን ይህ ቋንቋ ግን በጽሑፍ አልተገኘም፤ ሃልዮአዊ ነው።


ቅድመ-ሴማዊ ሥሮች[አርም]

አማርኛ ቅድመ-ሴማዊ አካድኛ አረብኛ ዕብራይስጥ ሶርኛ ግዕዝ ሜሕሪ ፊንቄ
መሬት *አርጽ- ኤርጽት- አርድ- ኤረጽ አር-ዓ ምድር ? አርጽ፣ ኢርጽ
አባት *አብ- አብ- አብ- አብ አባ አብ ሐይብ አቡ
አምላክ *ኢል፣ ኢላህ- ኢል- ʼኢላህ- ኤል፣ ኤሎህ- አላሃ - - ኤል፣ ኢል፣ ኢሉህ-
ወይን / ጠጅ[1][2] *ወይን- - ወይን- ያዪን ('ጠጅ') - ዋይን- - የን
ቤት *ባይት- ቢቱ፣ ቤቱ ባይት- ባዪት፣ ቤት ባይታ ቤት በይት፣ ቤት ቤት፣ በይት፣ ቢት
ባል (ጌታ) *ባዕል- ቤሉ ባዕል- ባዓል ብዕል በዓል ባል ባዕል
ንጉሥ *ማልክ፣ *ማሊክ- ማልኩ፣ ማሊኩ ማሊክ- ሜለክ መልካ - - ማልክ፣ ሚልክ
ወተት *ሐሊብ- ሒልፑ ሐሊብ-፣ ሐላብ- ሐላብ ሐልባ ሐሊብ - ሐለብ
name *ሽም- ሹም- ኢስም- ሼም ሽማ ሲም ሃም ሼም
ሰላም *ሸላም-- ሸላም-- ሰላም- ሻሎም ሽላማ ሰላም ስሎም ሾሎም፣ ሾለም
ፀሐይ *ሣምሽ- ሻምሹ ሻምስ- ሼመሽ ሸምሻ - - ሻምሽ
ዛፍ *ዒጽ- ዒጹ ዒዻት- ዔጽ - ዕጽ አዓ ዒጽ
ውኃ *መይ-/*ማይ- ማይ- ማዪም መያ ማይ ሕሞ መም፣ መይም፣ ማይ

አካላት[አርም]

አማርኛ ቅድመ-ሴማዊ አካድኛ አረብኛ ዕብራይስጥ ሶርኛ ግዕዝ ሜሕሪ ፊንቄ
ደም *ደም- ደሙ ደም- ዳም ድማ ደም - ዶም
ዐይን *ዐይን- ዒን- ዐይን- ዓዪን ዐይና ዐይን ዐይን ዐይን፣ ዐን
እጅ *ያድ- ኢድ- ያድ- ያዽ ኢዳ ኢድ ሐይድ ያድ፣ ዪድ፣ ኢድ
ልብ *ልብ-፣ ልባብ- ልብ- ሉብ- ሌብ፣ ሌባብ ለባ ልብ ሐውቤብ ሊብ
ምላስ *ልሻን-/*ለሻን- ሊሻን- ሊሳን- ላሾን ለሻና ልሣን እውሼን ሎሹን፣ ላሹን
ጥርስ *ሺን- ሺን- ሲን- ሼን ሸና ሥን - ሺን-

እንስሳ ስሞች[አርም]

አማርኛ ቅድመ-ሴማዊ አካድኛ አረብኛ ዕብራይስጥ ሶርኛ ግዕዝ ሜሕሪ ፊንቄ
bull *ṯawr- šūru ṯawr- šôr (> 'ox') tawr-ā sōr - šūr
camel *gam(a)l- gammal- (gaml-) ǧamal- gāmāl gaml-ā gamal gəmmōl gemāl, gamāl
dog *kalb- kalb- kalb- kéleḇ kalb-ā kalb ? kalb
ewe *raḫil- laḫru riḫl(at)- rāḫēl - - - -
  • Note: "ś" is used to transliterate Ge'ez śin, which could represent either "ś" or "s," depending on the word and time period.

Proto-West-Semitic Stems[አርም]

This is a list of cognates for which no Akkadian cognate is known or attested.

English PWS Arabic Hebrew Syriac Geez Mehri Phoenician
wasp *dVb(V)r- dabr-, dibr- dəḇôrāh (> "bee") debbōr-ā, debbor-t-ā - - dobrot
holy *ḳudš- quds- qōḏeš qudš-ā qiddūs - quddoš,qudš
son *bn- ibn- bēn br-ā - bər, ḥə-brē bin
white *laban- laban "milk" lāḇān - - lbōn labōn

References[አርም]

See also[አርም]

External links[አርም]