Jump to content

Wiktionary:የሩስኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር

ከWiktionary

የሩስኛ አመጣጥ ታሪክ ሷዴሽ

[አርም]

የሷደሽ ዝርዝር፦ አማርኛ፣ ዘመናዊ ሩስኛጥንታዊ ምሥራቅ ስላቭኛቅድመ-ሳላቫዊቅድመ-ባልቶ-ስላቫዊቅድመ-ህንዳውሮፓዊኬጥኛ

ስለ «ቅድመ ሕንዳውሮፓዊ» - የ(*) ምልክት ማለት እነዚህ ቃላት ከቶ በጽሕፈት አልተዘገቡም። በቋንቋ ሊቃውንት ግመት ብቻ ናቸው። የሕንድና የአውሮፓ ሕዝብ ወላጆች በጥንት ሳይለያዩ አንድላይ የተናገሩት ቋንቋ እንደ ሆነ ይገመታል።

ቁ#. አማርኛ ዘመናዊ ሩስኛ (~1600 ዓም-አሁን) ጥንታዊ ምሥራቅ ስላቭኛ (~1000-1500 ዓም) ቅድመ-ስላቫዊ (~500-1000 ዓም) ቅድመ-ባልቶ-ስላቫዊ (~500 ዓክልበ.?) ቅድመ-ህንዳውሮፓዊ (~1100 ዓክልበ.?) ኬጥኛ (~1700-1200 ክ.በ.)
1 እኔ я ያ я ያ *ያዝ *እዝ *ኤግሖም ኡክ
2 አንተአንቺ ты ቲ ты ቲ *ቲ *ቱ *ቱሕ ዚክ
3 እርሱእርሷ он ኦን он ኦን *ኦኑ፣ ዩ *ኤይ፣ *ኢሕ፣ *ኢድ አስ
4 እኛ мы ሚ мы ሚ *ሚ *መስ *ወይስ፣ *መስ ዌስ
5 እናንተ вы ቪ вы ቪ *ቪ *ዩስ ሱሜስ
6 እነሱ они́ አኒ они́ ኦኒ *ኦኒ *ኤየስ፣ *ኢሔስ
7 ይህይህች э́тот ኧትት тъ ቱ *ቱ *ታስ *ኮሕ፣ *ኮስ፣ *ኮድ ካስ
8 ያች тот ቶት тъ ቱ *ቱ *ታስ *ሶ፣ *ሴሕ፣ *ቶድ አፓስ
9 እዚህ тут, здесь ቱት፣ ዝድየሥ *ሲደ
10 እዚያ там ታም там ታም *ታሙ *ታር አፒያ
11 ማን кто ኅቶ кто ክቶ ኩቶ *ካስ *ክዊስ ኩዊስ
12 ምን что ሽቶ что ችቶ *ቺቶ *ኪ *ኰድ ኩዊት
13 የት где ግድየ где ግድየ *ኩድየ *ክዉዼ ኩዋፒ
14 መቼ когда́ ካግዳ когда́ ኮግዳ *ኮጉዳ ኩዋፒ
15 እንዴት как ካክ как ካክ *ካኮ ማሓን
16 አይ... ም не ኘ не ኘ *ነ *ነ *ነ ናታ
17 ሁሉ весь ቭየሥ вьсь ቪሲ *ቪሲ *ዊሶስ *ሔሎስ ሁማንጻ
18 ብዙ мно́го ምኖገ мно́го ምኖጎ *ሙኖጉ *ሞኖጎስ መኪስ
19 አንዳንድ не́сколько ኘስክልከ *ነኮሊኮ *ካይሎ-፣ *ሶልዎ- ኩወስቃ
20 ጥቂት мало ማለ мало ማሎ *ማሎ *ፓዋስ ተፓወስ
21 ሌላ друго́й, иной ድሩጎይ፣ ኢኖይ дроугъ ድሩጉ *ዪኑ *አንተሮስ ዳማይስ
22 አንድ оди́н አዲን оди́н ኦዲን *ኤዲኑ *ኤይኖስ *ኦይኖስ ሲያስ?
23 ሁለት два ድቫ два ድቫ *ዱቫ *ዱዎ *ድዎሕ ዳውስ
24 ሦስት три ትሪ три ትሪ *ትሪየ *ትሪየስ *ትሬየስ ቴሬስ
25 አራት четы́ре ችቲረ четы́ре ቸቲረ *ቸቲረ *ከቱረ *ኰትዎረስ መያወስ
26 አምስት пять ፕያጥ пѩть ፕየቲ *ፐቲ *ፐንክ *ፔንኰ
27 ትልቅ большо́й, вели́кий ባልሾይ፣ ቭየሊኪይ вели́кий ቭየሊኪይ *ቨሊኩ፣ ቨሊይ *ሜጎስ ሳሊስ
28 ረጅም до́лгий ዶልጊይ до́лгий ዶልጊይ *ዲልጉ *ዲሊጎስ *ድሉሕጎስ ዳሉኪስ
29 ሰፊ широ́кий ሽሮቂይ *ሺሮኩ ፓልሒስ
30 ወፍራም дебе́лый толстый ድየብየሊይ፣ ቶልስቲይ *ደበሉ፣ ቲልስቱ *ቴጉስ
31 ከባድ тяжёлый ትየዦሊይ тѧжькꙑи ትየዢክዪ *ተዢኩ *ቲንግ- *ጐርሖስ ናኪስ
32 ትንሽ малый ማሊይ малый ማሊይ *ማሉ *ስማሎስ ካፒስ
33 አጭር кра́ткий ክራትቂይ короткий ኮሮትኪይ *ኮርቲኩ *ምረጉስ፣ *ስኩርቶስ ማኒንግኩዋንጽ
34 ጠባብ у́зкий ኡስቂይ у́зкий ኡዝኪይ *ኦዙኩ *አንጉክ- *ሔንግ-
35 ቀጭን то́нкий ቶንቂይ то́нкий ቶንኪይ *ቲኑኩ *ቴንሑስ፣ *መሕቅሮስ ማክላንጽ
36 ሴት же́нщина ዠንጪነ жена́ ዠና *ዠና *ገናዕ *ግዌን ግዌናንጽ
37 ወንድ мужчи́на ሙሺነ муж ሙዥ *ሞዢ *ዊሕሮስ ፐስናስ
38 ሰው челове́к ችለቭየክ челове́к ቸሎቭየክ *ቸሎቨኩ *ማኑስ አንቱዋሐስ
39 ልጅ дитя́ ድትየ дитя́ ዲትያ *ደተ፣ ቸዶ ፐሑስ ሃሣስ
40 ሚስት жена́ ዥና жена́ ዠና ዠና
41 ባል муж ሙዥ муж ሙዥ *ሞዢ *ፖቲስ ፐስናስ
42 እናት мать ማጥ мати ማቲ *ማቲ *ማዕቴ *ሜሕቴር አናስ
43 አባት оте́ц ኧትየጽ отьць ኦቲጺ *ኦቲሲ *ፕሕቴር፣ *አታ አታስ
44 እንስሳ зверь ዝቨር зверь ዝቨሪ *ዝቨሪ *ዝዌሪስ *ዴውሶም፣ ጐር- ሱፓል
45 ዓሣ ры́ба ርውበ рꙑба ርውባ *ርውባ *ፒስኮስ ፓርሑዋያስ
46 ወፍ пти́ца ፕቲጸ пти́ца ፕቲጻ *ፑቲጻ *ሔዊስ ሱዋይስ
47 ውሻ соба́ка, пёс ሰባከ፣ ጵየስ пьсъ ፒሱ *ፒሱ *ክዎ ኩዋስ
48 ቅማል вошь ቮሽ *ቩሺ *ለውሕ አፕኄ
49 እባብ змея́ ዝሚየ змея́ ዝሚያ *ዝሚያ *ሔንጒስ፣ *ነሕትር- ኢሉያንካ
50 ትል червь ቼርፍይ червь ቸርቪ ቺርቪ *ኪርሚስ *ክውርሚስ
51 ዛፍ де́рево ድየረቨ дре́во ድሬቮ *ደርቮ *ደርሕዎም *ዶሩ ታሩ
52 ደን лес ልየስ лѣсъ ልየሥ *ለሱ ትየሣር
53 በትር па́лка ፓልከ па́лица ፓሊጻ *ፓሊጻ *ጋስቶ- ፓሒን
54 ፍሬ фрукт ፍሩክት *ኦቮትየ *ብለሕ-፣ *ብሩግ- ሰሳን
55 ዘር се́мя ሴምየ сѣмѧ ሰመ *ሰመ *ሴመን *ሴህምን ዋርዋላን
56 ቅጠል лист ሊስት листъ ሊስቱ *ሊስቱ *ለይስታስ *ቦልሕዮም ፓርስቱስ
57 ሥር ко́рень ኮረኝ ко́рень ኮረኒ *ኮረኒ *ውሬሕድስ ሱርካስ
58 ቅርፊት кора́ ከራ кора́ ኮራ *ኮራ *ቤርሕጎስ
59 አበባ цвето́к ጽቪቶክ цвет ጽቨት *ክቨቱ *ብሌሕስ አሊል
60 ሣር трава́ ትራቫ трава́ ትራቫ *ትራቫ *ኮይኖ- ወልኩዋንጽ፣ ኡዙሕሪስ
61 ገመድ верёвка ቭየርዮፍከ *ኦዠ ኢሺማናስ
62 ቆዳ ко́жа ኮዠ ко́жа ኮዣ *ኮዣ *ፐል-፣ *ትዌኮስ
63 ሥጋ мя́со ምያሶ мя́со ምያሶ *መሶ *መንሶ- *ሜምሶ-
64 ደም кровь ክሮፍይ кровь ክሮፍይ *ክርው ክሩዕስ *ክረው-፣ *ሄስሕር ኧሻር
65 አጥንት кость ኮስጥ кость ኮስቲ *ኮስቲ *ኾስት-፣ *ኮስት- ሐስታይ
66 ቅባት сало ሳለ сало ሳሎ *ሳድሎ *ስመሩ- ሳክኒስ
67 ዕንቁላል яйцо́ የይጾ ꙗице ያይጸ *አዪጸ *ሖውዮም
68 ቀንድ рог ሮክ рог ሮግ *ሮጉ *ራጋስ *ቅርኖም- ሱርና
69 ጅራት хвост ኅቮስት *ኅቮስቱ ሲሳይ
70 ላባ перо́ ጲሮ перо́ ፔሮ *ፔሮ *ፔትሕር ፒታር
71 ጸጉር во́лосы ቮለሲ волосъ ቮሎሱ *ቮልሱ *ፓክስ, *ፑልሕ- ኢሼኒስ
72 ራስ голова́ ገለቫ голова́ ጎሎቫ *ጎልቫ *ጋልዋዕ *ካፑት ሃርሳር
73 ጆሮ у́хо ኡኸ у́хо ኡሖ ኡሖ *አውሽ- *ሖውስ ኢስታማናስ
74 ዐይን глаз ግላስ о́ко ኦኮ *ኦኮ *አክ- *ኾኲ-፣ *ኸኲ- ሳጉዋ
75 አፍንጫ нос ኖስ нос ኖስ *ኖሱ *ኔሕስ ቲቲታን
76 አፍ уста́ ኡስታ уста́ ኡስታ *ኡስታ *ሖሕስ- አይስ
77 ጥርስ зуб ዙፕ зꙋбъ ዙቡ *ዞቡ *ዞምቦስ *ኽዶንትስ፣ *ጎምቦስ ጋጋስ
78 ምላስ язы́к ይዝክ ꙗзꙑкъ ያዚኩ *ኧዚኩ *ኢንዙዕ *ድንግዌሕስ ላላስ
79 ጥፍር но́готь ኖገጥ но́готь ኖጎቲ *ኖጉቲ *ኽኖግሮስ ሳንኩዋይስ
80 እግር стопа́ ስተፓ стопа́ ስቶፓ *ስቶፓ *ፖድስ ፓታስ
81 ባት нога ነጋ нога ኖጋ *ኖጋ *ክሮክስኮ- ኧግዱ
82 ጉልበት коле́но ከልየነ колѣно ኮለኖ *ኮለኖ *ጎኑ ጌኑ
83 እጅ рука́ ሩካ рука́ ሩካ *ሮካ *ራንካ *ጌስሮ-፣ *ማን- ከሣር
84 ክንፍ крыло́ ክርይሎ крыло́ ክሪሎ *ክሪድሎ ፓታር
85 ሆድ живо́т брю́хо ዥቮት ብሪውኸ брю́хо ብሪውሖ *ብሪውሖ *ኡደሮ-፣ *ብረውሶስ ሳርሁዋንጽ
86 አንጀት чре́во ችሬቨ черево ቸረቮ *ቸርቮ *ከርም- *ኤሕተር- ጋራተስ
87 አንገት ше́я ሼየ шиꙗ ሺያ *ሺያ *ግሪዕዋዕ *ክኖግ-፣ *ኰሎ- ኩዋታር
88 ጀርባ спина́ , хребе́т ስጵና፣ ኅሪብየጥ хребетъ ኅረበቱ *ኅሪቢቱ፣ *ለዳ ኢስኪስ
89 ጡትደረት грудь, пе́рси ግሩጥ፣ ጰርሲ *ግሮዲ፣ ፒርሲ *ፕስቴን ታካኒ፣ ቴታን
90 ልብ се́рдце ስየርፀ се́рдце ሴርድጼ *ሲርዲጸ ሢርዲስ *ኬርዲስ ካርዲ
91 ጉበት пе́чень ጴችኝ *ኤትሮ *የሕኲር፣ ሔንትሮም ሊሢ
92 ጠጣ пить ጲጥ пить ፒጥ *ፒቲ *ፐኺ-፣ *ሔጒ- ኤኩ-
93 በላ есть የስጥ *ኧስቲ *ኤስተይ *ሔድ- ኤድ-
94 ነከሰ куса́ть ኩሳጥ *ኮሳቲ፣ *ኾፒቲ፣ *ግሪዝቲ *ጒሩግ-፣ *ስመርድ- ዋክ-
95 ጠባ соса́ть ሰሳጥ *ሱሳቲ *ሱግ- ኡህ-
96 ተፋ плева́ть ፕልይቫጥ плева́ть ፕለቫቲ *ፕሊቫቲ *ስፐው- አላፓህ-
97 አስታወከ блева́ть ብልይቫጥ бльвати ብሊቫቲ *ብልዩቫቲ *ወም-፣ *ሕረውግ-
98 ነፋ дуть ዱጥ *ዱኃቲ፣ *ዶቲ፣ *ዱምቲ *ዋት-፣ *ሕወሕ- ፓራይ-
99 ተነፈሰ дыша́ть ድሻጥ *ዲኃቲ ሔንሕ-፣ *ፕነው-
100 ሳቀ смея́ться ስሚያፀ *ስሜያቲ *ክለክ- ሐሐርስ-
101 አየ ви́деть ቭዪድጥ ви́деть ቪደቲ *ቪደቲ *ወይድ- *ሰኲ-፣ *ወይድ- ሳጉዋይ-፣ አውስ-
102 ሰማ слы́шать ስልውሽጥ слы́шать ስልውሻቲ *ስልውሻቲ *ክለውሳቲ *ሔክሖውስየ-፣ *ክለው- ኢስትማስ-
103 አወቀ знать ዝናጥ знати, вѣдѣти ዝናቲ፣ ቨደቲ *ዝናቲ፣ ቨደቲ *ዝናቲ፣ ቨደቲ *ግነኽ-፣ *ወይድ- ሳክ-
104 አሠበ мы́слить, ду́мать ምውስልይጥ፣ ዱምጥ *ምውስሊቲ *ቶንግ-፣ *መን-
105 አሽተተ чу́ять, ню́хать ችውይጥ፣ ኝውሕጥ *ፓኅኖቲ *ኸድ-
106 ፈራ боя́ться በያፅየ *ቦያቲ *ፐርክ- ናሕ-
107 አንቀላፋ спать ስፓጥ *ሱፓቲ *ስወፕ-፣ *ድረም- ሱፕ-
108 ኖረ жить ዢጥ жить ዢቲ *ዢቲ *ጊወቲ *ጐይዂ- ሁዊስ-
109 ሞተ умира́ть ኡምይራጥ ኡሚራቲ *መርቲ *መርቲ *ዼው-፣ *መር- አክ-
110 ገደለ убива́ть ኡብይቫጥ ኡቢቲ *ኡቢቲ *ጐን- ኰን-
111 ተዋጋ боро́ться በሮጸ *ቦሪቲ ሁላይ-፣ ዛሒያ-
112 አደነ лови́ть ለቭይጥ ሎቪቲ *ሎቪቲ ሁርና-
113 መታ уда́рить ኡዳርይጥ ኡዳሪቲ *ኡዳሪቲ *ፕለሕክ- ዋልህ-
114 ቈረጠ ре́зать ርየዛጥ рѣзати ረዛቲ *ረዛቲ *ከሒድ-፣ *ስከል-፣ *ሰክ- ቱሑስ-
115 ሠነጠቀ раздели́ть ረዝድይሊጥ ሮዝዲሊቲ *ሮዝደሊቲ *ግለውብ-፣ *ስከይ- ሳራ-
116 ወጋ кольнуть ከልይኑጥ ቦስታ *ስተይግ- ኢስካሪ
117 ጫረ чеса́ть ችሳጥ ቸሳቲ ቸሳቲ *ገረድ-፣ ስክረይብ- ጉልስ-
118 ቆፈረ копа́ть ከፓጥ ኮፓቲ *ኮፓቲ *ዼይጒ-፣* ዸልብ- ፓዳይ
119 ዋኘ плыть, пла́вать ፕልውጥይ፣ ፕላቭጥ *ፕልውቲ፣ ፕላቫቲ *ኔሑ-
120 በረረ лета́ть ልይታጥ ለተቲ *ለተቲ *ፕለውክ- ፒዳይ
121 ተራመደ ходить ኸድይጥ ኾዲቲ *ሖዲቲ *ገንግ-፣ *ግረዽ- ጒምስኬ- ቲያ-
122 መጣ прийти́ ፕርይጥይ *ሖዲቲ *ጐም-፣ *ጐሕ- ኡዋ-
123 ተኛ лежа́ть ልይዣጥ ለዣቲ *ለዣቲ ለግተይ *ለግ- ኪ-
124 ተቀመጠ сиде́ть ስይድየጥ ሲደቲ *ሰደቲ *ሰደተይ *ሰድ- አሰስ-
125 ቆመ стоя́ть ስተየጥ ስታቲ *ስታቲ *ስታተይ *ስተሕ- አር-
126 ዞረ поверну́ть ፕቭይርኑጥ *ቪርተቲ *ተርሕ-፣ *ወርት- ወህ-
127 ወደቀ па́дать ፓድጥ ፓዳቲ *ፓዳቲ *ፖል-፣ *ካድ- ማውስ-
128 ሰጠ дава́ть ዳቫጥ ዳቲ *ዳቲ *ዶተይ *ደኽ- ፓይ-
129 ያዘ держа́ть ድይርዣጥ ደርዣቲ *ዲርዣቲ *ሰግ-፣ *ከህፕ- ሃር-
130 ጨመቀ сжима́ть ዥማጥ፣ *ቲስካቲ ታማስ-፣ ወሱሪያ-
131 ፈተገ тере́ть ትይርየጥ ተረቲ ተርቲ *መልሕ- *ተር- ሳክሩ-
132 አጠበ мыть ምውጥ ምውቲ *ምውቲ *ለኊ-፣ *ነይጒ- ዋርፕ-
133 አበሰ вытира́ть ቭውጥይራጥ አንስ-
134 ሳበ፣ ጐተተ тяну́ть ጥኑጥ *ተግኖቲ *ዽረግ- ህዊቲያ-
135 ገፋ толка́ть ታልካጥ *ፐርቲ *ስከውብ-፣ *ስኩብ- ኩዋስ-
136 ጣለ кида́ть ክይዳጥ *ክውዳቲ *ስመይት- ፐሢያ-
137 አሠረ вяза́ть ቭይዛጥ ቭያዛቲ *ቨዛቲ *በንዽ-፣ ለይግ- ካለሊያ-
138 ልብስን ሰፋ шить ሽጥ ሺቲ *ሺቲ *ስዩተይ *ስዩሕ-
139 ቆጠረ считать ሽታጥ *ቺታቲ *ረይ- ካፑወ-
140 አለ говори́ть ግቨሪጥ *ረቲ *ሰኲ፣ *ወውክ- ቴ-
141 ዘፈነ петь ፕየጥ пѣти ፐቲ *ፐቲ *ፓይተይ *ሰንጒ-፣ *ካን- ኢሻማይ
142 ተጫወተ игра́ть እግራጥ играти ኢግራቲ *ዪግራቲ ዱስክ-፣ ሂንጋኒስከ-
143 ተንሳፈፈ плыть, пла́вать ፕልውጥይ፣ ፕላቭጥ *ፕልውቲ፣ ፕላቫቲ *ፕለውዽ-፣ *ስሮው-
144 ፈሰሰ течь ጤጭ *ተክቲ *ፕለው- አርስ-
145 በረደ замёрзнуть ዝምየርዝኑጥ ዝመርዝኑቲ *ሚርዝኖቲ *ፕረውስ- ኧካይ-
146 አበጠ пу́хнуть ፑሕኑጥ *ፑሕኖቲ ሱዋ-
147 ፀሐይ со́лнце ሶንፀ *ሱልኒጸ *ሱልኒ *ሶኊል ኢስታኑስ
148 ጨረቃ луна́ ሉና луна́ ሉና *ሉና *ሜሕንስ፣ *ሎውክስነሕ አርማስ
149 ኮከብ звезда́ ዝቭይዝዳ ዝቨዝዳ *ግቨዝዳ *ሕስቴር ሃስቴር
150 ውኃ вода́ ቨዳ вода́ ቮዳ *ቮዳ *ዋንዶ *ዋታር፣ *ሔኰሕ ዋታር
151 ዝናብ дождь ዶሥጥ дъждь ዱዥዲ *ዱዥጂ ሄውስ
152 ወንዝ река́ ርይካ ረካ *ረካ *ሔፕ- ሃፓስ
153 ሐይቅ о́зеро ኦዝይረ озеро ኦዘሮ *ኤዜሮ *ኤዜራ *ላኩ-፣ *ሔጌሮ- ሉሊስ
154 ባሕር мо́ре ሞርይ *ሞርየ *ስሔይዎ-፣ *ሞሪ አሩናስ
155 ጨው соль ሶልይ ሶሊ *ሶሊ *ሳሕልዱስ *ሴሕልስ
156 ድንጋይ ка́мень ካምይኝ ካመኒ *ካመኒ *አክመንስ *ሔክሞን ፓሢላስ
157 አሸዋ песок ጵሶክ ፐሶክ *ፐሱኩ *ሳምሕዾስ
158 አቧራ прах ፕራኽ прах ፕራኽ *ፖርኹ *ፐሕርስ-
159 መሬት земля́ ዝይምልያ ዘምልያ *ዘምያ *ዘሜ *ዼጎም፣ *ሔር- ተካን
160 ደመና о́блако ኦብለከ ኦብላኩ ኦቦልኩ *ኔቦስ አልፓስ
161 ጉም мгла ምግላ мьгла ሚግላ *ሚግላ *ሚግላዕ *ሕሚግለሕ፣ *ስነውዽ- ካማራስ
162 ሰማይ не́бо ኘበ ነቦ *ኔቦ *ኔቦስ *ኔቦስ ኔፒስ
163 ንፋስ ве́тер ቭየጥር вѣтръ ቨትሩ *ቨትሩ *ወትራ *ሕወንትስ ሁዋንጽ
164 አመዳይ снег ስኘክ ስነግ *ስነጉ *ስናይጋስ *ስኒጒህስ
165 በረዶ лёд ልዮት *ለዱ *ለዳስ *ሔይሕ-፣ *የግ- ኧካን
166 ጢስ дым ድውም ድውም *ድውሚ *ዱማስ *ስሙኲ-፣ *ዹሕሞስ ቱሑዊስ
167 እሳት ого́н አጎኝ огнь ኦግኒ *ኦግኒ *ኦግኒስ *ፔሑር፣ *ሔግኒስ ፓሑር
168 አመድ пе́пел ፕየጵል ፐፐሉ *ፐፐሉ *ኼስኖ-፣ *ኼሲ- ሃስ
169 ተቃጠለ горе́ть ገሬጥ ጎሪቲ *ጎረቲ *ብረው-፣ *ዸጒ-፣ *ስወል-፣ *ሔውስ- ዋርን-
170 መንገድ доро́га, путь ደሮገ፣ ፑጥ ዶሮጋ፣ ፑቲ *ዶርጋ፣ *ፖቲ *ዌግ-፣ *ፐንት-፣ *ደርግ- ፓልሳስ
171 ተራራ гора́ ገራ ጎራ *ጎራ *ጐርኽ-፣ ሞን- ካልማራስ
172 ቀይ кра́сный ክራስኒይ ቸርቮኒይ *ቺርቨኑ *ሕረውዾስ ሚቲስ
173 አረንጓዴ зелёный ዝይሎኒይ ዘልዮኒ ዘለኑ *ግሬሕ- ኈልፒስ
174 ቢጫ жёлтый ዦልጥይ ዦልቲይ *ዡልቱ *ጊልታስ *ገልሕዎስ፣ *ከንህኮስ ሐሕላዋንጽ
175 ነጭ бе́лый ብየሊይ በሊይ *በሉ *በል- *ሔልቦስ ሃርኪስ
176 ጥቁር чёрный ጮርኒይ ቾርኒይ *ቺርኑ *ስዎርዶስ፣ *ሔምስ- ዳንኩይስ
177 ሌሊት ночь ኖጭ ኖቺ *ኖጢ *ኖክቲስ *ኖኲትስ ኢስፓንጽ
178 ቀን день ድየኝ ደኒ *ዲኒ *ደይና *ሔግ-፣ *ደይን- ሲዋጽ
179 አመት год ጎት ለቶ *ለቶ *የሕር-፣ *ወት- ወጽ
180 ሙቅ тёплый ጥዮፕሊይ ተፕሊይ *ተፕሉ *ጐርም- *ተፕ- አንጽ
181 ቅዝቃዛ холо́дный ኸሎድኒይ ኾሎድኒይ *ኾልዲኑ *ጌልዶስ ኤኩናስ
182 ሙሉ по́лный ፖልኒይ ፖልኒይ *ፒልኑ *ፒልናስ *ፕልሕኖስ ሱዋንጽ
183 አዲስ но́вый ኖቪይ ኖቪይ *ኖቩ ናዋስ *ኔዎስ ኔዋስ
184 አሮጌ ста́рый ስታሪይ ስታሪይ *ስታሩ *ሰንሖ- ሚያህዋንጽ
185 ጥሩ до́брый ዶብሪይ добрꙑи ዶብሪይ *ዶብሩ *በድ-፣ *ሕሱ- አሡስ
186 መጥፎ злой ዝሎይ *ዙሉ *ሑፔሎስ፣ *ዱስ ኢዳሉስ
187 በስባሳ гнило́й ግኝሎይ *ግኒሉ *ፑ- ሃራንጽ
188 እድፋም гря́зный ግርያዝኒ *ሳልው- ኢስኩናንጽ
189 ቀጥተኛ прямо́й ፕርይሞይ *ኦርቪኑ፣ *ፕራቩ *ሕረግቶስ
190 ክብ кру́глый ክሩግሊይ *ክሮግሉ
191 ስለታም о́стрый ኦስትሪይ ኦስትሪይ *ኦስትሩ *አሥራስ *ስኬርብ-፣ *ሔክሮስ አልፑስ
192 ደደብ тупо́й ቱፖይ *ቶፑ አልፓንጽ
193 ለስላሳ гла́дкий ግላትቂይ *ግላዱኩ *ግላዶስ ሚውስ
194 እርጥብ мокрый ሞክሪይ ሞክሪይ *ሞክሩ *ወድ ሁርኒያንጽ
195 ደረቅ сухо́й ሱኾይ ሱኹ *ሳውሻስ *ተርስ-፣ ስሔውሶስ ሃታንጽ
196 ትክክለኛ пра́вильный ፕራቭይልንይ *ፕራቩ *ሕረግቶስ አሳንጽ
197 ቅርብ бли́зкий ብልይስቂይ *ብሊዙ ማኒንኩዋስ
198 ሩቅ далёкий ደልዮቂይ *ዳለኩ *ዊ አርሃ፣ ቱዋ
199 ቀኝ пра́вый ፕራቪይ *ደስኑ *ደክስ- ኩናስ
200 ግራ ле́вый ልየቪይ *ለቩ *ሰውዮስ
201 በ... при ፕሪ при ፕሪ *ፕሪ *ፕረይዕ *ሓድ
202 በ... ውስጥ во ቮ во ቮ *ቩን *ሔን፣ *ሔንተር አንዳን
203 ከ... ጋር со ሶ *ሱን *ሜታ፣ *ኮም ካቲ
204 እና и ኢ и ኢ *ኢ *አንዲ *-ኰ፣ *ደ
205 ቢ... (ኖሮ) ежели የዥልይ *አኮ ታኩ
206 በ... ምክንያት потому что ፕተሙ ሽተ ኩዊት
207 ስም и́мя ኢምየ ኢምያ *ዪመ *ኢንዕመን *ሕኖምን ላማን