Wiktionary:የቱርክኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣት ሷዴሽ ዝርዝር

ከWiktionary
Jump to navigation Jump to search

የቱርክኛ አመጣጥ ታሪክ ሷዴሽ[አርም]

ቁ#. አማርኛ ዘመናዊ ቱርክኛ (1920 ዓም-አሁን) ኦቶማን ቱርክኛ (~1300-1920 ዓም.) ጥንታዊ ቱርክኛ (~600-1300 ዓም.) ቅድመ ቱርክኛ (100 ዓክልበ-100 ዓም.?)
1 እኔ ben በን በን በን *በን
2 አንተአንቺ sen ሰን ሰን ሰን *ሰን
3 እርሱእርሷ o ኦ ኦል ኦል *
4 እኛ biz ብዝ ብዝ ቢዝ *ቢር
5 እናንተ siz ስዝ ስዝ ሲዝ *ሲር
6 እነሱ onlar ኦንላር
7 ይህይህች bu ቡ *ቡን
8 ያች şu ሹ ሾል ኦል *
9 እዚህ burada ቡራዳ
10 እዚያ orada ኦራዳ
11 ማን kim ኪም ኪም ኪም *ኪም
12 ምን ne ኔ *ኔ
13 የት nerede ነረደ ሃኒ ካኒ *ካይዳ
14 መቼ ካችታ ቃጫን
15 እንዴት ናስል ነጭውክ
16 አይ... ም ደጂል፣ ዮክ ዮክ ዮክ *ደግውል፣ ዮክ
17 ሁሉ ብውትውን ብውትውን ብውትውን *ባር
18 ብዙ ቾክ ቾክ ቾክ *ቾክ
19 አንዳንድ ባዚ
20 ጥቂት አዝ አዝ *አር
21 ሌላ ባሽካ
22 አንድ ቢር ቢር ቢር *ቢር
23 ሁለት ኢኪ ኤኪ *ኤኪ
24 ሦስት እውች እውጭ *እውጭ
25 አራት ዶርት ቶርት *ቶርት
26 አምስት ቤሽ ቤሽ ቤሽ *ቤሽ
27 ትልቅ ብውይውክ ብውይውክ በድውክ *በድውክ
28 ረጅም ኡዙን ኡዙን ኡዙን *ኡሪን
29 ሰፊ ገኒሽ ኬንግ *ጌንግ
30 ወፍራም ካልን ካልን ካልን *ካልንግ
31 ከባድ አጅር አግር *ኢያግር
32 ትንሽ ክውችውክ ኪችውግ *ኪችውግ
33 አጭር ክሳ ክስጋ *ክስጋ
34 ጠባብ ዳር ታር *ታር
35 ቀጭን ኢንጀ ዪንችገ *ዪንጭገ
36 ሴት ካድን ካድን ካቱን
37 ወንድ ኤር ኤር ኤር *ኤር
38 ሰው ክሺ ኪሺ ኪሺ *ኪሊ
39 ልጅ ቾጁክ ባላ *ባላ
40 ሚስት ካድን ካድን ካቱን
41 ባል ኤር ኤር ኤር *ኤር
42 እናት anne አኔ አና *አና
43 አባት አታ አታ አታ *አታ
44 እንስሳ ኸይቫን *አንግ
45 ዓሣ ባልክ ባልክ ባልክ *ባልክ
46 ወፍ ኩሽ ኩሽ ቁሽ *ኩል
47 ውሻ ኢት ኢት እት *እት
48 ቅማል ቢት ቢት ቢት *ብት
49 እባብ ይላን ይላን ይላን *ይላን
50 ትል ኩርት ኩርት ኩርት *ኩርት
51 ዛፍ አጃጭ ይጋች *አጋች
52 ደን ኦርማን ኦርማን ኦርማን *ኦርማን
53 በትር ቹቡክ ቺቡክ ችፕክ *ጭፕ
54 ፍሬ የሚሽ ዬሚሽ *ዬሚልጭ
55 ዘር ቶሁም *ኡሩግ
56 ቅጠል ያፕራክ ያፑርጋክ *ያፑርጋክ
57 ሥር ኮክ ኮክ ኮክ *ኮክ
58 ቅርፊት ካቡክ ካብክ *ካፑክ
59 አበባ ችቸክ ችቸክ ችቸክ *ቸቸክ
60 ሣር ኦት ኦት ኦት *ኦት
61 ገመድ ኢፕ ዪፕ
62 ቆዳ ዴሪ ዲሪ ቴሪ *ቴሪ
63 ሥጋ ኧት ኧት ኧት *ኧት
64 ደም ካን ካን ካን *ካን
65 አጥንት ኬሚክ ሶንግውክ *ሲንጎክ
66 ቅባት ያግ *ያግ
67 ዕንቁላል ዩሙርታ ዩሙርትካ *ዩሙርትካ
68 ቀንድ ቦይኑዝ ቦይኑዝ ቡኑዝ *ቡይንጉር
69 ጅራት ኩይሩክ ኩይሩክ ቁድሩቅ *ኩድሩክ
70 ላባ ትውይ ትውግ
71 ጸጉር ሳች ሳች ሳች *ሳጭ
72 ራስ ባሽ ባሽ ባሽ *ባልጭ
73 ጆሮ ኩላክ ቁላቅ ቁልቃቅ *ኩልካክ
74 ዐይን ጎዝ ኮዝ *ኮር
75 አፍንጫ ቡሩን ቡሩን ቡሩን *ቡሩን
76 አፍ አዕዝ አግዝ *አግር
77 ጥርስ ዲሽ ዲሽ ዲሽ *ዲል
78 ምላስ ዲል ትል *ቲል
79 ጥፍር ትርናክ ትርናክ ትርንጋቅ *ድርንጋክ
80 እግር አያክ አዳክ *ሃዳክ
81 ባት
82 ጉልበት ዲዝ ዲዝ ዲዝ *ዲር
83 እጅ ኤል ኤሊግ *ኤሊግ
84 ክንፍ ካናት ካናት ካናት *ካይናት
85 ሆድ ካርን ካርን ካርን
86 አንጀት ባዕርሳክ ባግርሳክ፣ ኢጨግው *ኢጭ
87 አንገት ቦዩን ቦዩን ቦዩን *ቦይን
88 ጀርባ አርካ አርካ አርካ *አርካ
89 ጡትደረት ግዮግውስ ኮግውዝ *ኮግውር
90 ልብ ይውረክ ይውረክ ይውረክ *ይውረክ
91 ጉበት ካራጂዬር ባጅር *ቢያግር
92 ጠጣ ኢችመክ ኢች-
93 በላ የመክ የመክ ዬ- *ዬ-
94 ነከሰ እስርማክ እስር- *እስር-
95 ጠባ ኧመክ ኧመክ *ኧም-
96 ተፋ ትውክውርመክ
97 አስታወከ ኩስማክ ኩስ-
98 ነፋ ኧስመክ
99 ተነፈሰ ሶሉማክ ሶሉማክ *ሶግሊ-
100 ሳቀ ግውልመክ ክውል-
101 አየ ግዮርመክ ጎርመክ ኮር- *ኮሪ-
102 ሰማ ኢሺትመክ ኢሺትመክ ኤሺት- *ኤሊት-
103 አወቀ ብልመክ ቢል- *ቢል-
104 አሠበ ድውሽውንመክ ሳ- *ሳ-፣ *ድውልውን-
105 አሽተተ ኮክላማክ
106 ፈራ ኮርክማክ
107 አንቀላፋ ኡዩማክ ኡዩማክ ኡዲ *ኡዲ-
108 ኖረ ያሻማክ ያሻ- *ያል-
109 ሞተ ኦልመክ ኦልመክ *ኦል-
110 ገደለ ኦልድውርመክ
111 ተዋጋ ሳቫሽማክ
112 አደነ አቭላማክ
113 መታ ቩርማክ ኡር-፣ *ሁር-
114 ቈረጠ ከስመክ ኬስ- *ክር-
115 ሠነጠቀ ያርማክ ያርማክ *ያር-
116 ወጋ ብቻክላማክ
117 ጫረ ትርማላማክ *ድርንጋ-
118 ቆፈረ ካዝማክ ካዝ- *ካር-
119 ዋኘ ይውዝመክ ይውዝመክ ይውዝ- *ይውር-
120 በረረ ኡችማክ ኡች- *ኡች-
121 ተራመደ ይውርውመክ ይውርውመክ *ይውሪ- *ይውሪ-
122 መጣ ገልመክ ከል- *ገል-
123 ተኛ ያትማክ ያት- *ያት-
124 ተቀመጠ ኦቱርማክ ኦቱርማክ ኦቱር- *ኦልቱር-
125 ቆመ ዱርማክ ቱር- *ዱር-
126 ዞረ ዶንመክ
127 ወደቀ ድውሽመክ ድውሽመክ ትውሽ- *ድውል-
128 ሰጠ ቬርመክ ቤር- *ቤር-
129 ያዘ ቱትማክ ቱትማክ ቱት- *ቱት-
130 ጨመቀ ስክማክ ስክ-
131 ፈተገ ስውርትመክ ስውርትመክ *ስውርት-
132 አጠበ ይካማክ ያይካማክ ዩ- *ዩብ-
133 አበሰ ሲልመክ ሲልመክ *ሲል-
134 ሳበ፣ ጐተተ ቸክመክ ቸክመክ ታርት- *ዳርት-
135 ገፋ ኢትመክ ኢት- *ኢት-
136 ጣለ አትማክ አትማክ አት- *አት-
137 አሠረ ባዕላማክ ባግላ
138 ልብስን ሰፋ ዲክመክ ቲክ- *ዲክ-
139 ቆጠረ ሳይማክ ሳይማክ *ሳይ-
140 አለ ደመክ ቴ- *ቴ-
141 ዘፈነ ኦትማክ እውትማክ ኦት- *ኦት-
142 ተጫወተ ኦይናማክ ኦይናማክ ኦይና-
143 ተንሳፈፈ ይውዝመክ ይውዝመክ ይውዝ- *ይውር-
144 ፈሰሰ አክማክ አክ- *አክ-
145 በረደ ዶንማክ ዶንግማክ ቶንግ- *ዶንግ-
146 አበጠ ሺሽመክ ሺሽመክ *ሲልች-
147 ፀሐይ ግውነሽ ግውነሽ ክውነሽ *ግውነል
148 ጨረቃ አይ አይ *አንክ
149 ኮከብ ይልድዝ ዩልቱዝ *ዩልዱር
150 ውኃ ሱብ *ስብ
151 ዝናብ ያዕሙር ያጅሙር *ያግቡር
152 ወንዝ እርማክ ይርማክ
153 ሐይቅ ግዮል ኮል *ኮል
154 ባሕር ደኒዝ *ተንጊር
155 ጨው ቱዝ ቱዝ ቱዝ *ዱር
156 ድንጋይ ታሽ ታሽ ታሽ *ድያል
157 አሸዋ ኩም ኩም ኩም *ኩም
158 አቧራ ቶዝ ቶዝ ቶዝ *ቶር
159 መሬት ቶፕራክ ቶፕራክ ቶፕራክ *ቶፕራክ
160 ደመና ቡሉት ቡሉት ቡልት *ቡልት
161 ጉም ዱማን ቱማን *ቱማን
162 ሰማይ ግዮክ ኮክ *ኮክ
163 ንፋስ የል የል የል *የል
164 አመዳይ ካር ካር ካር *ካር
165 በረዶ ቡዝ *ቡንር
166 ጢስ ዱማን *ትውትስውግ፣ *ትውትውን
167 እሳት ኦድ *ኦት
168 አመድ ክውል ክውል ክውል *ክውል
169 ተቃጠለ ያንማክ ያንማክ *ያን-
170 መንገድ ዮል ዮል ዮል *ዮል
171 ተራራ ዳዕ ታግ *ዳግ
172 ቀይ ክዝል ክዝል ክዝል *ክርል
173 አረንጓዴ የሺል ያሽል *ያልል
174 ቢጫ ሳሪ ሳሪ ሳርግ ስያርግ
175 ነጭ አክ አክ አክ አክ
176 ጥቁር ካራ ካራ ካራ *ካራ
177 ሌሊት ግየጀ ገቸ ኬቸ *ጌቸ
178 ቀን ግውን ግውን ክውን *ግውን
179 አመት ይል ይል ይል *ይል
180 ሙቅ ይልክ c=mid ይሊ *ህሊ
181 ቅዝቃዛ ሶዉክ ሶግክ *ሶግክ
182 ሙሉ ዶሉ ቶሉ *ቶል
183 አዲስ የኒ ያንጊ *ያንጊ
184 አሮጌ ኧስኪ ኧስኪ ኧስኪ *ኧስክው
185 ጥሩ ኢዪ ኤይው ኧድግው *ኧድግው
186 መጥፎ ያማን ያማን ያማን *ያማን
187 በስባሳ ችውርውክ
188 እድፋም ኪርሊ
189 ቀጥተኛ ዶዕሩ ቶግሩ
190 ክብ ዩቫርላክ *ዶግ
191 ስለታም ከስኪን፣ ሲቭሪ ስውቭሪ
192 ደደብ ኮር
193 ለስላሳ ድውዝ
194 እርጥብ እስላክ፣ ያሽ
195 ደረቅ ኩሩ ኩሩግ *ኩርክ
196 ትክክለኛ ዶዕሩ ቶግሩ
197 ቅርብ ያክን ያቅን *ያክ-
198 ሩቅ እራክ እራክ እራክ *እራክ
199 ቀኝ ሳው ሳግ፣ ኦንግ *ኦንግ
200 ግራ ሶል ሶል ሶል *ሶል
201 በ... -ዳ፣ -ደ
202 በ... ውስጥ ኢቺንደ
203 ከ... ጋር ኢለ
204 እና ኢለ
205 ቢ... (ኖሮ) ኢሰ
206 በ... ምክንያት ኢቺን እውችውን
207 ስም አድ አድ አት *አት