Jump to content

Wiktionary:የዘይቤ-መመሪያ

ከWiktionary

አምባላይ ማለት ነጭ ፈረስ ማለት ነው ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 107 (በደስታ ተክለወልድ) ዳማ ፈረስ ማለት ቀይ ፈረስ ማለት ነው ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 357 (በደስታ ተክለወልድ)/በጣሙን ቀይ ያልሆነ የቀይ ዳማ ፈረስ፤ ከሣቴ ብርሃን ተሰማ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 1128 (በተሰማ ሀ/ሚካኤል ግጸው) መጋላ በቀይና በጥቁር መካከል የሆነ የከብት መልክ /ወይም ቀይና ጥቁር ቅልቅልነት ዐይነት ያለው ፈረስ/ ከሣቴ ብርሃን ተሰማ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 126 (በተሰማ ሀ/ሚካኤል ግጸው) ጕራቻ ፈረስ ማለት ጥቁር ወይም ጠቋራ ፈረስ ማለት ነው ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 316 (በደስታ ተክለወልድ) ዱሪ ማለት ጥቁር ወይም ጠቋራ ፈረስ ማለት ነው ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 382 (በደስታ ተክለወልድ)/ከሣቴ ብርሃን ተሰማ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 1125 (በተሰማ ሀ/ሚካኤል ግጸው) ሐመር ቀይነት ያለው ዳማ ፈረስ ማለት ነው ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 525 (በደስታ ተክለወልድ)/ ቀይ ፈረስ፤ ከሣቴ ብርሃን ተሰማ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 55 (በተሰማ ሀ/ሚካኤል ግጸው)