Wiktionary:የፋርስኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣት ሷዴሽ ዝርዝር

ከWiktionary

የፋርሲ አመጣጥ ታሪክ ሷዴሽ[አርም]

ስለ «ቅድመ ሕንዳውሮፓዊ» - የ(*) ምልክት ማለት እነዚህ ቃላት ከቶ በጽሕፈት አልተዘገቡም። በቋንቋ ሊቃውንት ግመት ብቻ ናቸው። የሕንድና የአውሮፓ ሕዝብ ወላጆች በጥንት ሳይለያዩ አንድላይ የተናገሩት ቋንቋ እንደ ሆነ ይገመታል።

ቁ#. አማርኛ ዘመናዊ ፋርስኛ (~800 ዓም-አሁን) ጥንታዊ ፋርስኛ (~600-300 ዓክልበ.) አቨስትኛ (~800 ዓክልበ.?) ቅድመ-ሕንዳዊ-ኢራናዊ (~900 ዓክልበ.?) ቅድመ-ህንዳውሮፓዊ (~1100 ዓክልበ.?) ኬጥኛ (~1700-1200 ክ.በ.)
1 እኔ ማን ማም አዝም፣ ማም *አጅሃም *ኤግሖም ኡክ
2 አንተአንቺ ቱቫም ቱም፣ ጧም *ቱሕ *ቱሕ ዚክ
3 እርሱእርሷ ሃውቫም *ሳ *ኤይ፣ *ኢሕ፣ *ኢድ አስ
4 እኛ ቫያም ቫይም *ዋይ *ወይስ፣ *መስ ዌስ
5 እናንተ ሾማ ዩዥም *ዩ *ዩስ ሱሜስ
6 እነሱ ኢሻን *ኤየስ፣ *ኢሔስ
7 ይህይህች ኢን ኢያም አይም *አያም፣ *ሳ፣ *ታድ *ኮሕ፣ *ኮስ፣ *ኮድ ካስ
8 ያች አን አቫ * *ሶ፣ *ሴሕ፣ *ቶድ አፓስ
9 እዚህ ኢንጃ ኢዳ ኢዻ
10 እዚያ ኡንጃ አቫዳ አጥራ *ታር አፒያ
11 ማን *ክዊስ ኩዊስ
12 ምን ካጥ * *ኰድ ኩዊት
13 የት ኮጃ ኩጥራ *ኰስሚ ኩዋፒ
14 መቼ ከይ ካዻ ኩዋፒ
15 እንዴት ቸቶውር ማሓን
16 አይ... ም ናይ ኖይት *ና *ነ ናታ
17 ሁሉ ሀመ ቪሳ ቪስፐ *ሳርዋስ *ሔሎስ ሁማንተስ
18 ብዙ በስያር ፓራቫ ፓራዋ *ሞኖጎስ ሜኪየስ
19 አንዳንድ ባእዚ ካይቺይ *ካይሎ-፣ *ሶልዎ- ኩዊየስቃ
20 ጥቂት ካም ካምና ካምና *ፓዋስ ቴፓወስ
21 ሌላ ዲጋር አኒያ አይኒዮ *አንተሮስ ዳማይስ
22 አንድ የክ አይቫ አይዎ *አይካ፣ ሃይዋ *ኦይኖስ ሲያስ
23 ሁለት ዱቫ ዱቫ *ዷ *ድዎሕ ዳውስ
24 ሦስት ጥራዮ *ትራያስ *ትሬየስ ቴሪየስ
25 አራት ቻር ቻጧሮ *ቻቷራስ *ኰትዎረስ መያወስ
26 አምስት ፓንጅ ፓንቻ *ፓንቻ *ፔንኰ
27 ትልቅ ቦዞርግ ቫዝራካ ማዛ *ሜጎስ ሳሊስ፣ መኪስ
28 ረጅም ቦላንድ ዳርጋ ዳርጞ *ድርሕጛ *ድሉሕጎስ ዳሉኪስ
29 ሰፊ ጎሻድ፣ ፓህን ፓጣኖ፣ ፕርጡሽ ፓልሒስ
30 ወፍራም ኮሎፍት *ቴጉስ
31 ከባድ ሳንጊን ጎውሩ *ጒሬሑስ ናኪስ፣ ሱዋሩስ
32 ትንሽ ኩቸክ ካምና ኮሱሽ *ስማሎስ ካፒስ
33 አጭር ኩታህ ምርዙ *ምረጉስ፣ *ስኩርቶስ ማኒንግኩዋንጽ
34 ጠባብ ባሪክ *ሓንዡ *ሔንግ- ሃትኩስ
35 ቀጭን ባሪክ *ቴንሑስ፣ *መሕቅሮስ ማክላንጽ
36 ሴት ዛን ስትሪ፣ ግና፣ ጃይኒሽ *ግዌን ግዌናንጽ፣ ኩዋንጽ
37 ወንድ ማርድ ማርቲያ ማሽያ፣ ቪሮ *ዊሕራስ *ዊሕሮስ ፒሴናስ
38 ሰው ናፋር ማርቲያ ማሺያኮ *ማኑስ አንቱዋሐስ
39 ልጅ ባጨ አፕርናዩኮ *ፕሮሃስቲ ሃሣስ
40 ሚስት ዛን ናይሪ *ፓትኒስ ኩዋንጽ
41 ባል ማርድ ማርቲያ ፓይቲሽ *ፓቲስ *ፖቲስ ፐስናስ፣ ፒሴናስ
42 እናት ማዳር ማታር ማታር *ማትር *ሜሕቴር አናስ
43 አባት ፐዳር ፒታር ፒታር *ፕሕታር *ፕሕቴር፣ *አታ አታስ
44 እንስሳ ጃንቫር ስታውራ *ፓቹ *ዼውሶም ሱፓላስ
45 ዓሣ ማሂ ማሲዮ *ማጽያስ *ፐይስኮስ ፓርሑዋያስ፣ ፓርሑስ
46 ወፍ ፓራንደ ቪሽ *ሓዊስ *ሔዊስ ሱዋይስ
47 ውሻ ሳግ ሳካ ስፓ *ጿ *ክዎ ኩዋስ
48 ቅማል ሸፐሽ ሽፒስ *ችዊሻስ *ሉህስ- አፕኄ
49 እባብ ማር አዢሽ *ሔንጒ ኢሉያንካ
50 ትል ከርም *ክውርሚስ
51 ዛፍ ደራሕት ዳውሩ *ዳሩ *ዶሩ ታሩ
52 ደን ጃንጋል ራዙርም ቲየሣር
53 በትር ቹብ *ጋስቶ- ፓሒን
54 ፍሬ ሚቨ ኡርቫራ *ብለሕ-፣ *ብሩግ- ሰሳን
55 ዘር ዳነ ታውሕማ፣ ቺጥርም *ሴሕምን ዋርዋላን
56 ቅጠል ባርግ ቫርካ *ቦልሕዮም ፓርስቱስ፣ ሁርፓስታስ
57 ሥር በሕ፣ ሪሸ ቫርሻጂሽ *ውሬሕድስ ሱርካስ
58 ቅርፊት ፑስት ኤ ደራሕት *ቤርሕጎስ
59 አበባ ጎል *ብለሕስ አሊል
60 ሣር ግያህ ኡርቫራ *ኮይኖ- ዌልኩዋንጽ፣ ኡዙሕሪስ
61 ገመድ ታናብ *ሮይፕኖስ ኢሺማናስ
62 ቆዳ ፑስት ሱሪ *ፐል-፣ *ትዌኮስ ኩርሳ
63 ሥጋ ጉሽት ከህርፕ *ማምስ *ሜምሶ-፣ ክረውሕ-
64 ደም ኹን ቮሁኒ *ሔስሕር ኤሻር
65 አጥንት ኦስቶሓን አስታ *ሓስጢ *ኾስት- ሐስታይ
66 ቅባት ቻርቢ አዝዊቲሽ *ስመሩ- ሳክኒስ፣ ሳካን
67 ዕንቁላል ቶሕም ታውሕማ *ሖውዮም
68 ቀንድ ሻሕ ስሩዬ *ቅርኖም ሱርና፣ ካራዋር
69 ጅራት ዶም ዱማ *ኤርሴያህ- ሲሳይ
70 ላባ ፓር ፓርንም *ፔትሕር ፒታር
71 ጸጉር ቫርሶ *ፓክስ, *ፑልሕ- ኢሼኒስ፣ ተታናስ
72 ራስ ሳር ሳሮ *ካፑት ሃርሳር
73 ጆሮ ጉሽ ጋውሻ ጋውሾ *ሖውስ ኢስታማናስ
74 ዐይን ቻሽም ቻሽና ቻሽማን *ኾኲስ ሳጉዋ
75 አፍንጫ ዳማጝ ናሃ ናውንግሃ *ኔሕስ ቲቲታን
76 አፍ ዳሃን አንግሃኖ *ሔሖስ አይስ
77 ጥርስ ዳንዳን ዳንታኖ *ሕዳንታስ *ኽዶንትስ፣ *ጎምቦስ ጋጋስ
78 ምላስ ዛባን ሃዛና ሂዙዋ *ድንግዌሕስ ላላስ
79 ጥፍር ናኹን ስራዎ *ናኻ *ኽኖግሮስ ሳንኩዋይስ
80 እግር ፓዳ ፓዻ *ፖድስ ፓታስ
81 ባት ፓይቲሽታንም *ክሮክስኮ- ኧግዱ
82 ጉልበት ዛኑ ዥኑ *ጃኑ *ጎኑ ጌኑ
83 እጅ ዳስት ዳስታ ዛስቶ *ዣስታስ *ጌስሮ-፣ *ማን- ከሣር
84 ክንፍ ፓር ፓርንም *ፔትሕር ፓርታዋር
85 ሆድ ሸካም ኡዳርም *ኡደሮ-፣ *ብረውሶስ ሳርሑዋንጽ
86 አንጀት ሩደ *ኤሕተር- ጋራተስ
87 አንገት ጋርዳን ግሪዋ፣ ማናውጥሪ *ክኖግ- ኩዋታር
88 ጀርባ ፖሽት ፓርሽቶ ኢስኪስ
89 ጡትደረት ፐስታን ፍሽታኖ *ፕስታናስ *ፕስተን ታካኒ፣ ቴታን
90 ልብ ደል አንግሁሽ *ዥርድ *ኬርዲስ ካርዲ
91 ጉበት ጀጋር ያካረ *ሕዬኲር ሊሢ
92 ጠጣ ኑሺዳን ሕቫራይቲ *ፒጰቲ፣ *ሔጒ- ኤኩጺ
93 በላ ሖርዳን ሁቭ- ሕቫራይቲ *ሃድቲ *ሔድ- ኤጺ
94 ነከሰ ጋዚዳን ዳንስ *ጒሩግ-፣ ደንክ- ዋኪ
95 ጠባ መኪዳን ዳኤኑ *ሱግ-፣ ዸሂ ኡንህጺ
96 ተፋ ቶፍ ካርዳን ስፓማ *ስፕየው- አላፓሒ
97 አስታወከ ኤስተፍራግ ካርዳን ቫም *ወም-
98 ነፋ ቫዚዳን ቫይቲ *ዋት- ፓራይ
99 ተነፈሰ ናፋስ ካሺዳን አን- *ፕነው-
100 ሳቀ ሓንዲዳን ካርታ ስያውጥናቫሬዛ *ክለክ-፣ *ስመይ- ሐሐርስ፣ ሓልዋማር
101 አየ ዲዳን ቫይናቲይ ቫይናይቲ *ሰኲ-፣ *ወይድ- ሳጉዋይ-፣ አውስጺ
102 ሰማ ሸኒዳን ሕሽናውቲ ሱሩናዊቲ *ጋውሽ- *ክለው- ኢስትማስጺ
103 አወቀ ዳነስታን ጃናቲይ ዛናይቲ፣ ቫይዻ *ዋይድ- *ግነኽ-፣ *ወይድ- ሳኪ
104 አሠበ ፈክር ካርዳን ማኒያታይ ማይኒየተ *መን-
105 አሽተተ ቡ ካርዳን *ኸድ-
106 ፈራ ታርሲዳን ታርሳቲይ ታረስ-፣ ቢዋያ *ባይሕ- *ፐርክ- ናሂ
107 አንቀላፋ ሓቢዳን ሕቫፍሳይቲ *ሷፕ- *ስወፕ- ሱፓሪያ-
108 ኖረ ዘንዲጊ ካርዳን ጂቫቲይ ጁዋይቲ *ጐይዂ- ሁዊስጺ
109 ሞተ ሙርዳን ማሪያታይ ሚሪየተ *መር-፣ *ዼው- አኪ
110 ገደለ ኮሽታን አቫጃንቲይ ጃይንቲ *ጐን- ኰንጺ
111 ተዋጋ ጃንጊዳን ጃንቲይ ዩዊዺየይቲ ሁለጺ-፣ ዛሒያ-
112 አደነ ሸካር ካርዳን ሁዋርኒስከጽ
113 መታ ዛዳን ጃንቲይ ጃይንቲ *ፕለሕክ- ዋልህጺ
114 ቈረጠ ቦሪዳን ካርት- ክርንታይቲ *ስከል- ቱሑስ-፣ ኩዌርጺ
115 ሠነጠቀ ነስፍ ካርዳን ዳርዳይራያት *ስኪኔድቲ- ሳራ-፣ ኢስካላይ
116 ወጋ *ስተይግ- ኢስካሪ
117 ጫረ ሓሪዳን *ገርብ-፣ *ስክረይብ- ጉልስ-፣ አሪራይ
118 ቆፈረ ቢልዛዳን ካንቲይ ካናይቲ *ዼይጒ ፓዳይ
119 ዋኘ ሸና ካርዳን *ኔሑ-
120 በረረ ፓሪዳን ፍራዋይቴ *ፕለውክ-፣ *ፐት- ፒዳይ
121 ተራመደ ራህ ራፍታን አይ- ጃሳይቲ *ሃይቲ *ግረዽ- ቲያ-፣ ኢያታ
122 መጣ አማዳን አጋም አጋም- *ጒምስኬቲ ኡዌጺ
123 ተኛ ሓቢዳን ሳይተ *ሌግየቲ፣ *ከይቶር ኪታ
124 ተቀመጠ ነሻስታን አስቴ *ሲስደቲ አሰስ-፣ ኤሳ
125 ቆመ ኢስታዳን ስታ- ሂሽታይቲ *ስቴሕት አርታ፣ ኢሽታ
126 ዞረ ፒቺዳን ቫርታታይ ኡሩዊሲየቲ *ዌርቲ ወህጺ
127 ወደቀ ኦፍታዳን ፓታይቲ *ክሕድ-፣ *ፖል- ማውስጺ
128 ሰጠ ዳዳን ዳዳቲይ ዳዻይቲ *ዴደሕቲ ፓይ፣ ዳ
129 ያዘ ገረፍታን ዳራያቲይ ዳራዬቲ *ዻር- *ሰግ- ሃርጺ
130 ጨመቀ ፈሻር ዳዳን ታማስ-፣ ወሱሪያ-
131 ፈተገ ማሊዳን ማርዝ- *መልሕ- *ተር- ሳክሩ-፣ ፐስጺ
132 አጠበ ሾስታን ስናየይቲ፣ ናይኒዣይቲ *ለኊ-፣ *ነይጒ- ዋርፕጺ
133 አበሰ ፓክ ካርዳን ማርዝ- አንሲ
134 ሳበ፣ ጐተተ ካሺዳን ጣንጃየተ *ትራግ- ህወቲየጺ
135 ገፋ ሆል ዳዳን *ስከውብ-፣ *ስኩብ- ኩዋስ-፣ ሱወጺ
136 ጣለ አንዳሕታን አሂያቲይ አንግሂዬቲ *ስመይት- ፐሢየጺ፣ ኡሲየጺ
137 አሠረ ባስታን ባንድ- ባንዳዬቲ *በንዽ-፣ ለይግ- ካለሊያ-፣ ኢሻይ፣ ሃማንኪ
138 ልብስን ሰፋ ዱሕታን *ስዩሕ-
139 ቆጠረ ሾሞርዳን *ረይ- ካፑወጺ
140 አለ ጎፍታን ጋውብ ምራዊቲ *ሰኲ፣ *ወውክ- ቴጺ
141 ዘፈነ አቫዝ ሓንዳን *ሰንጒ-፣ *ካን- ኢሻማይ
142 ተጫወተ ባዚ ካርዳን ዱስክጺ፣ ሂንጋኒስከጺ
143 ተንሳፈፈ *ፕለውዽ-፣ *ስሮው-
144 ፈሰሰ ጃሪ ሾዳን ዳኑቫ- ራውዻይቲ፣ ጝዣራይቲ *ፕለው- አርስጺ
145 በረደ ያሕ ባስታን *ፕረውስ- ኧካይጺ
146 አበጠ ባድ ካርዳን ሲስፒምኖ ሱዋታሪ
147 ፀሐይ ሖርሺድ ሗረ *ሱሓር *ሶኊል ኢስታኑስ
148 ጨረቃ ማህ ማሃ ማንግሃ፣ ማው *ማሳ *ሜሕንስ፣ *ሎውክስነሕ አርማስ
149 ኮከብ ሰታረ ስታ *ሕስታር *ሕስቴር ሃስቴርዝ
150 ውኃ አብ አፒሽ አፍሽ *ሃፕ- *ሔኰሕ፣ *ዎድር ዋታር
151 ዝናብ ባራን ቫር ሄዩስ
152 ወንዝ ሩድ፣ ሱድሓነ ራውታ ራዋ፣ ጥራውቶ *ሔፕ- ሃፓስ
153 ሐይቅ ዳርያቸ ቫይሪሽ *ላኩ- ሉሊስ
154 ባሕር ዳርያ ድራያ ዝራዮ *ሞሪ አሩናስ
155 ጨው ናማክ *ሳል-
156 ድንጋይ ሳንግ አጣንጋ አሳንጋ *ሓችማን *ሔክሞን ፓሢላስ፣ ፐሩና
157 አሸዋ ማሰህ *ሳምሕዾስ
158 አቧራ ኻክ ፓንስኑሽ *ፐርስ-
159 መሬት ዛሚን ዛም-፣ ቡሚሽ ዛው *ዼጎም ቴካን
160 ደመና አብር አውርም፣ ማይም፣ ስናውዾ *ኔቦስ አልፓስ
161 ጉም መህ ዱንማ፣ ስናውዻ *ሕሚግለሕ ካማራስ
162 ሰማይ አሰማን አስማ አስማ *ድዬውስ፣ *ኔቦስ ኔፒስ
163 ንፋስ ባድ ቫተ ቫቶ *ኋዩሽ *ሕወንትስ ሑዋንጽ
164 አመዳይ ባርፍ ቫፍራ *ዢም *ስኒጒህስ
165 በረዶ ያሕ አይሕም *ዢም *የግ- ኧካን
166 ጢስ ዱድ ዱታ- *ዹማስ *ዹሕሞስ ቱሑዋይስ
167 እሳት አተሽ አጽ አታርሽ *ሓግኒስ *ፔሑር፣ *ሕንጒኒስ ፓሑር
168 አመድ ሓከስታር አትሪይም *ኼስኖ- ሃስ
169 ተቃጠለ ሱሕታን ዳዢየተ *ብረው-፣ *ዸጒ-፣ *ስወል-፣ *ሔውስ- ዋርኑ-
170 መንገድ ራህ ፓጢ- ፓንታው፣ አዿ፣ ቫርሻጂሽ *ፖንትሕስ ፓልሳስ
171 ተራራ ኩህ ካውፋ ጋይሪሽ *በርግ-፣ *ጐርኽ- ካልማራስ
172 ቀይ ሶርሕ ሱሕራ፣ ራዊዺቶ *ሕረውዾስ ሚቲስ
173 አረንጓዴ ሳብዝ ናፕታናም *ግሬሕ-፣ *ሃውስሮ ኈልፒስ
174 ቢጫ ዛርድ ጣርድ ዛይሪሽ *ገልሕዎስ፣ *ከንህኮስ ሐሕላዋንጽ
175 ነጭ ሰፊድ ስፓይታ፣ አውሪዩሾ *ሔልቦስ ሃርኪስ
176 ጥቁር ሲያህ ሲያዋ፣ ሳሞ *ስዎርዶስ ዳንኩይስ፣ ሃዛናስ
177 ሌሊት ሻብ ሕሻፕ ሕሻፕ *ኖኲትስ ኢስፓንጽ፣ ነኩጽ
178 ቀን ሩዝ ራውቻ ራውቻህ *ደይን- ሲዋጽ
179 አመት ሳል ያረ *ወቶስ፣ *የሕር ወጽ፣ ዊጽ
180 ሙቅ ጋርም c=mid ጋርሞ *ጛርማ *ተፕ-፣ *ጐርም- አንጽ
181 ቅዝቃዛ ሳርድ ሳርቶ *ገል- ኤኩናንጽ
182 ሙሉ ፑር ፕርኖ *ፕልሕኖስ ሱዋንጽ
183 አዲስ ኖው ናዎ *ናዋስ *ኔዎስ ኔዋስ
184 አሮጌ ፒር ሃኖ *ሰንሖ- ሚያህዋንጽ
185 ጥሩ ሑብ ቫሁ ቫንግሁሽ *ሕሱ *ሕሱ- አሡስ
186 መጥፎ ባድ ጋስታ አኮ *ፓፓስ *ሗፕ፣ *ዱስ ኢዳሉስ
187 በስባሳ ፑሲደ ፑቶ *ፑ- ሃራንጽ
188 እድፋም ካሲፍ አሂቶ *ስወርድ- ኢስኩናንጽ
189 ቀጥተኛ ራስት እርዙሽ *ሕረግቶስ
190 ክብ ገርድ ስካርኖ
191 ስለታም ቲዝ ቲግራ ቲጝሮ *ስኬርብ-፣ *ሕክሮስ አልፑስ
192 ደደብ ኮንድ *ዽወል አልፓንጽ
193 ለስላሳ ሳፍ *ግላዶስ ሚዩስ
194 እርጥብ ታር ናፕቶ *ወድ ሁርኒያንጽ
195 ደረቅ ሖሽክ ኡሽካ ሁሽኮ *ተርስ-፣ ስሔውሶስ ሃታንጽ
196 ትክክለኛ ዶሮስት ራስታ እርሽዎ *ሕረግቶስ አሳንጽ
197 ቅርብ ናዝዲክ አሽናይ አስነ *ሔንቲ ማኒንኩዋስ
198 ሩቅ ዱር ዱራይ ዱራየ *ዊ አርሃ፣ ቱዋ
199 ቀኝ ራስት ዳሺኖ *ደክስ- ኩናስ
200 ግራ ቻፕ ህራውዮ *ሰውዮስ
201 በ... *ሓድ
202 በ... ውስጥ ዳር *ሔን፣ *ሔንተር አንዳን
203 ከ... ጋር ሃዳ ሃዻ፣ ማት *ሜታ፣ *ኮም ካቲ
204 እና ኡታ *-ቻ *-ኰ፣ *ደ -ያ
205 ቢ... (ኖሮ) አጋር ያዲይ ያጥ ታኩ
206 በ... ምክንያት ቹን ኩዊት
207 ስም ናም ናማ ናማ *ሕናማን *ሕኖምን ላማን