Jump to content

Wiktionary:የፈረንሳይኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር

ከWiktionary

የፈረንሳኛ አመጣጥ ታሪክ ሷዴሽ

[አርም]

የሷደሽ ዝርዝር፦ አማርኛ፣ ዘመናዊ ፈረንሳይኛጥንታዊ ፈረንሳይኛሮማይስጥቅድመ-ጣልያናዊቅድመ-ህንዳውሮፓዊኬጥኛ

ስለ «ቅድመ-ጣልያናዊ» እና «ቅድመ ሕንዳውሮፓዊ» - የ(*) ምልክት ማለት እነዚህ ቃላት ከቶ በጽሕፈት አልተዘገቡም። በቋንቋ ሊቃውንት ግመት ብቻ ናቸው። የሕንድ የአውሮፓ ሕዝብ ወላጆች በጥንት ሳይለያዩ አንድላይ የተናገሩት ቋንቋ እንደ ሆነ ይገመታል።

ቁ#. አማርኛ ዘመናዊ ፈረንሳይኛ (~1600 ዓም-አሁን) ጥንታዊ ፈረንሳይኛ (~800-1300 ዓም) ሮማይስጥ (~500 ዓክልበ.-500 ዓም) ቅድመ-ጣልያናዊ (~800 ዓክልበ.?) ቅድመ-ህንዳውሮፓዊ (~1100 ዓክልበ.?) ኬጥኛ (~1700-1200 ክ.በ.)
1 እኔ je ዥዕ jo, jeu ጆ፣ ጄው ego ኤጎ *ኤጎ *ኤግሖም ኡክ
2 አንተአንቺ tu ቱ tu ቱ tu ቱ *ቱ *ቱሕ ዚክ
3 እርሱእርሷ il, elle
ኢል፣ ኧል
il, el ኢል፣ ኧል is, ille
ኢስ፣ ኢሌ
* ኢስ *ኤይ፣ *ኢሕ፣ *ኢድ አስ
4 እኛ nous ኑ nos ኖስ nos ኖስ *ኖስ *ወይስ ዌስ
5 እናንተ vous ቩ vos ቮስ vos ዎስ *ዎስ *ዩስ ሱሜስ
6 እነሱ ils ኢል il ኢል ii ኢይ * *ኤየስ፣ *ኢሔስ
7 ይህይህች ce, cet, cette ስዕ፣ ሰት cist, ceste ጺስት፣ ጸስተ hic, ista ሂክ፣ ኢስታ *ኮሕ፣ *ኮስ፣ *ኮድ ካስ
8 ያች ça, cela ሳ፣ ስላ ille ኢሌ * *ሶ፣ *ሴሕ፣ *ቶድ አፓስ
9 እዚህ ici ኢሲ ici ኢሲ hic ሂክ *
10 እዚያ là, y ላ፣ ኢ la, i ላ፣ ኢ ibi ኢቢ * *ታር አፒያ
11 ማን qui ኪ qui ኲ quis ኲስ *ኲስ *ኲስ ኩዊስ
12 ምን quoi ኳ quoy ኰይ quid ኲድ *ኰድ *ኰድ ኩዊት
13 የት où ኡ ou ኡ ubi ኡቢ * ኩዋፒ
14 መቼ quand ካን quant ኳንት quando ኳንዶ * ኩዋፒ
15 እንዴት comment ኮሞ quomodo ኰሞዶ * ማሓን
16 አይ... ም ne...pas ንዕ...ፓ non ኖን * *ነ ናታ
17 ሁሉ tout ቱው tot ቶት omnis, totis ኦምኒስ፣ ቶቲስ * *ሔሎስ ሁማንጻ
18 ብዙ beaucoup በውኩው maint ማይንት multi ሙልቲ * *ሞኖጎስ መኪስ
19 አንዳንድ quelques ከልክ aucun አውኩን aliquot አሊኰት * *ካይሎ-፣ *ሶልዎ- ኩወስቃ
20 ጥቂት peu ፕው poi ፖይ paucus ፓውኩስ *ፓዋስ ተፓወስ
21 ሌላ autre ኦትርዕ altre አልትረ alter አልተር * *አንተሮስ ዳማይስ
22 አንድ un አን un ኡን unus ኡኑስ *ኦይኖስ *ኦይኖስ ሲያስ?
23 ሁለት deux ድው deus ደውስ duo ዱዎ *ዱዎ *ድዎሕ ዳውስ
24 ሦስት trois ቷ trois ትሮይስ tres ትሬስ *ትሬስ *ትሬየስ ቴሬስ
25 አራት quatre ካትርዕ quatre ኳትረ quattuor ኳትዎር *ኰትዎረስ መያወስ
26 አምስት cinq ሰንክ cinc ጺንክ quinque ኲንኴ *ፔንኰ
27 ትልቅ grand ግራን grant ግራንት magnus, grandis ማግኑስ፣ ግራንዲስ *ማግኖስ *ሜጎስ ሳሊስ
28 ረጅም long ሎንግ long ሎንግ longus ሎንጉስ *ድሉሕጎስ ዳሉኪስ
29 ሰፊ large ላዥ large ላርጀ latus ላቱስ *ስትላቶስ ፓልሒስ
30 ወፍራም gros ግሮ gros ግሮስ grossus ግሮሱስ *ቴጉስ
31 ከባድ lourd ሉር gravis ግራዊስ *ጐርሖስ ናኪስ
32 ትንሽ petit ፕቲ petit ፐቲት parvus ፓርዉስ *ስማሎስ ካፒስ
33 አጭር court ኩር court ኮውርት curtus ኩርቱስ *ስኩርቶስ፣ *ምረጉስ ማኒንግኩዋንጽ
34 ጠባብ étroit ኤቷ estroit ኤስትሮይት strictus ስትሪክቱስ *ሔንግ-
35 ቀጭን maigre ሜግር maigre ማይግረ macer ማኬር *ቴንሑስ፣ *መሕቅሮስ ማክላንጽ
36 ሴት femme ፈም feme ፈመ femina ፈሚና *ግዌን ግዌናንጽ
37 ወንድ homme ኦም home ኦመ vir ዊር *ዊሕሮስ ፐስናስ
38 ሰው personne ፐርሰን persone ፐርሶነ homo ሆሞ *ሄሞ *ማኑስ አንቱዋሐስ
39 ልጅ enfant አንፋን enfant አንፋንት infans ኢንፋንስ *ፐሑስ ሃሣስ
40 ሚስት femme ፈም feme ፈመ uxor ኡክሶር
41 ባል mari ማሪ mari ማሪ maritus ማሪቱስ *ፖቲስ ፐስናስ
42 እናት mère ሜር medre መድረ mater ማተር *ማተር *ሜሕቴር አናስ
43 አባት père ፔር pedre ፐድረ pater ፓተር *ፓቴር *ፕሕቴር፣ *አታ አታስ
44 እንስሳ animal አኒማል animal አኒማል animal አኒማል *ዴውሶም፣ ጐር- ሱፓል
45 ዓሣ poisson ፗሶን peis, pescion ፔስ፣ ፐጺዮን piscis ፒስኪስ *ፒስኮስ ፓርሑዋያስ
46 ወፍ oiseau ዋዞ oisel ኦይሰል avis አዊስ *አዊስ *ሔዊስ ሱዋይስ
47 ውሻ chien ሽየን chien ችየን canis ካኒስ *ክዎ ኩዋስ
48 ቅማል pou ፑው pouil ፕዊል pedis ፔዲስ *ለውሕ አፕኄ
49 እባብ serpent ሰህፓን serpent ሰርፐንት serpens ሰርፔንስ *ሔንጒስ፣ *ነሕትር- ኢሉያንካ
50 ትል ver ቨር vermis ወርሚስ *ክውርሚስ
51 ዛፍ arbre አህብር arbre አርብረ arbor አርቦር *ዶሩ ታሩ
52 ደን bois ቧ bos ቦስ foresta ፎረስታ ትየሣር
53 በትር bâton ባቶን baston ባስቶን baculum ባኩሉም *ጋስቶ- ፓሒን
54 ፍሬ fruit ፍዊ fruit ፍርዊት frux ፍሩክስ *ብለሕ-፣ *ብሩግ- ሰሳን
55 ዘር semence ስማንስ semence ሰመንጸ semen ሴመን *ሴህምን ዋርዋላን
56 ቅጠል feuille ፌይ fueille ፍዌየ folium ፎሊዩም *ቦልሕዮም ፓርስቱስ
57 ሥር racine ራስን rais ራይስ radix ራዲክስ *ውራዲስ *ውሬሕድስ ሱርካስ
58 ቅርፊት écorce ኤኮርስ escorce ኧስኮርስ cortex ኮርተክስ *ቤርሕጎስ
59 አበባ fleur ፍሌ flor ፍሎር flos ፍሎስ *ፍሎስ *ብሌሕስ አሊል
60 ሣር herbe ኤርብ herbe ኤርበ herba ኤርባ *ኮይኖ- ወልኩዋንጽ፣ ኡዙሕሪስ
61 ገመድ corde ኮርድ corde ኮርደ chorda ቆርዳ ኢሺማናስ
62 ቆዳ peau ፔው pel ፐል pellis ፐሊስ *ፐል-፣ *ትዌኮስ
63 ሥጋ chair ሼር char ቻር, carn ካርን caro ካሮ *ካሮ *ሜምሶ-
64 ደም sang ሳጝ sanc ሳንክ sanguis ሳንጒስ *አሲውር *ክረው-፣ *ሄስሕር ኧሻር
65 አጥንት os ኦ os ኦስ os ኦስ *ኾስት-፣ *ኮስት- ሃስታይ
66 ቅባት gras ግራ gras ግራስ crassus ክራሱስ *ስመሩ- ሳክኒስ
67 ዕንቁላል oeuf ኤፍ oef ወፍ ovum ኦዉም *ኦዎም *ሖውዮም
68 ቀንድ corne ኮርን corne ኮርነ cornu ኮርኑ *ቅርኖም- ሱርና
69 ጅራት queue ኬ cue ኴ cauda ካውዳ ሲሳይ
70 ላባ plume ፕሉም plume ፖሉመ pluma ፕሉማ *ፔትሕር ፒታር
71 ጸጉር cheveu ሸቬ cheveu ቸቨው capilus ካፒሉስ *ፒሎስ *ፓክስ, *ፑልሕ- ኢሼኒስ
72 ራስ tête ተት chief ችየፍ caput ካፑት *ካፑት *ካፑት ሃርሳር
73 ጆሮ oreille ኦረይ oreille ኦረየ auris አውሪስ *ሖውስ ኢስታማናስ
74 ዐይን œil ወይ oil ኦይል oculus ኦኩሉስ *ኦኰሎስ *ኾኲ-፣ *ኸኲ- ሳጉዋ
75 አፍንጫ nez ኔ nes ኔስ nasus ናሱስ *ኔሕስ ቲቲታን
76 አፍ bouche ቡሽ buche ቡቸ os ኦስ *ሖሕስ- አይስ
77 ጥርስ dent ዳን dent ደንት dens ዴንስ *ኽዶንትስ፣ *ጎምቦስ ጋጋስ
78 ምላስ langue ላንግ langue ላንጐ lingua ሊንጓ *ደንጓ *ድንግዌሕስ ላላስ
79 ጥፍር ongle ኦንግል ongle ኦንግለ unguis ኡንጒስ *ሕንጒስ *ኽኖግሮስ ሳንኩዋይስ
80 እግር pied ፕየ pié ፕዬ pes ፔስ *ፖድስ ፓታስ
81 ባት jambe ዣምብ jambe ጃምበ crus ክሩስ *ክሮክስኮ- ኧግዱ
82 ጉልበት genou ዥኑ genoil ጀኖይል genu ጌኑ *ጎኑ ጌኑ
83 እጅ main መን mein መይን manus ማኑስ *ማኑስ *ጌስሮ-፣ *ማን- ከሣር
84 ክንፍ aile ኧል aile አይለ ala አላ *አክሲላ ፓታር
85 ሆድ ventre ቫንትር ventre ቨንትረ venter ወንተር *ኡደሮ-፣ *ብረውሶስ ሳርሁዋንጽ
86 አንጀት intestins አንተስተን intestina ኢንተስቲና *ኤሕተር- ጋራተስ
87 አንገት cou ኩው col ኮል collum ኮሉም *ክኖግ-፣ *ኰሎ- ኩዋታር
88 ጀርባ dos ዶ dos ዶስ dorsum ዶርሱም ኢስኪስ
89 ጡትደረት poitrine ፗትሪን peitrine ፐይትሪነ pectus ፐክቱስ *ፐክቶስ *ፕስቴን ታካኒ፣ ቴታን
90 ልብ cœur ኬር cuer ኴር cor ኮር *ኮርድ *ኬርዲስ ካርዲ
91 ጉበት foie ፏ feie ፈየ iecur የኩር *የሕኲር፣ ሔንትሮም ሊሢ
92 ጠጣ boire ቧር boivre ቦይቭረ bibere ቢቤሬ *ቢብ- *ፐኺ-፣ *ሔጒ- ኤኩ-
93 በላ manger ማንዤ mangier ማንጅየር edere ኤደረ *ኤዶ *ሔድ- ኤድ-
94 ነከሰ mordre ሞርድረ mordre ሞርድረ mordere ሞርዴሬ *ጒሩግ-፣ *ስመርድ- ዋክ-
95 ጠባ sucer ሱሴ sucer ሱጸር sugere ሱጌሬ *ሱግ- *ሱግ- ኡህ-
96 ተፋ cracher ክራሼ crachier ክራችየር spuere ስፕዌሬ *ስፐው- አላፓህ-
97 አስታወከ vomir ቮሚር vomir ቮሚር vomere ዎሜሬ *ወም-፣ *ሕረውግ-
98 ነፋ souffler ሱፍሌ sufler ሱፍለር flare ፍላሬ፣ ሱፍላሬ *ዋት-፣ *ሕወሕ- ፓራይ-
99 ተነፈሰ respirer ረስፒሬ respirer ረስፒረር spirare ስፒራሬ ሔንሕ-፣ *ፕነው-
100 ሳቀ rire ሪር rire ሪረ ridere ሪዴሬ *ክለክ- ሐሐርስ-
101 አየ voir ቯ veir ቨይር videre ዊዴሬ *ሰኲ-፣ *ወይድ- ሳጉዋይ-፣ አውስ-
102 ሰማ entendre አንተንድረ entendre, oïr ኧንተንድረ፣ ኦዊር audire አውዲሬ *ሔክሖውስየ-፣ *ክለው- ኢስትማስ-
103 አወቀ savoir ሳቯ saveir ሳቨይር sapire, scire ሳፔሬ፣ ስኪሬ *ግነኽ-፣ *ወይድ- ሳክ-
104 አሠበ penser ፓንሴ penser ፐንሰር cogitare ኮጊታሬ *ቶንግ-፣ *መን-
105 አሽተተ sentir ሳንቲር sentir ሰንቲር sentire ሰንቲሬ *ኸድ-
106 ፈራ craindre ክረንድረ criembre ክርየምብረ timere ቲሜሬ *ፐርክ- ናሕ-
107 አንቀላፋ dormir ዶርሚር dormir ዶርሚር dormire ዶርሚሬ *ስወፕ-፣ *ድረም- ሱፕ-
108 ኖረ vivre ቪቭረ vivre ቪቭረ vivere ዊዌሬ *ግዊዎ *ጐይዂ- ሁዊስ-
109 ሞተ mourir ሙሪር morir ሞሪር morior ሞሪዮር *ዼው-፣ *መር- አክ-
110 ገደለ tuer ቱዌ ocire ኦጺረ occidere ኦኪዴሬ *ጐን- ኰን-
111 ተዋጋ lutter ሉቴ loiter ሎይተር pugnare ፑግናሬ ሁላይ-፣ ዛሒያ-
112 አደነ chasser ሻሴ chacier ቻጽየር venor ዌኖር ሁርና-
113 መታ frapper, battre ፍራፔ፣ ባትረ fraper, batre ፍራፐር፣ ባትረ battuere ባትዌሬ *ፕለሕክ- ዋልህ-
114 ቈረጠ couper ኩፔ coper ኮፐር secare ሴካሬ *ከሒድ-፣ *ስከል-፣ *ሰክ- ቱሑስ-
115 ሠነጠቀ diviser ዲቪዜ deviser ደቪሰር dividere ዲዊዴሬ *ግለውብ-፣ *ስከይ- ሳራ-
116 ወጋ poignarder ፗኛርዴ pungere ፑንጌሬ *ስተይግ- ኢስካሪ
117 ጫረ gratter ግራቴ grater ግራተር scalpare ስካልፓሬ *ገረድ-፣ ስክረይብ- ጉልስ-
118 ቆፈረ creuser ክርውዜ fodere ፎዴሬ *ዼይጒ-፣* ዸልብ- ፓዳይ
119 ዋኘ nager ናዤ nagier ናጅየር natare ናታሬ *ኔሑ-
120 በረረ voler ቮሌ voler ቮለር volare ዎላሬ *ፕለውክ- ፒዳይ
121 ተራመደ marcher ማርሼ marchier ማርችየር gradior ግራዲዮር *ገንግ-፣ *ግረዽ- ጒምስኬ- ቲያ-
122 መጣ venir ቭኒር venir ቨኒር venire ዌኒሬ *ጐም-፣ *ጐሕ- ኡዋ-
123 ተኛ gésir ዤዚር gesir ጀሲር iacere ያኬሬ *ለግ- ኪ-
124 ተቀመጠ asseoir አሷ seoir ሰዊር sedere ሰዴሬ *ሰዴዮ፣ *ሲዝዶ *ሰድ- አሰስ-
125 ቆመ être ኧትረ ester ኧስተር stare ስታሬ *ስተሕ- አር-
126 ዞረ tourner ቱሕኔ torner ቶርነር tornare ቶርናሬ *ተርሕ-፣ *ወርት- ወህ-
127 ወደቀ tomber ቶምቤ tumber ቱምበር cadere ካዴሬ *ካዶ *ፖል-፣ *ካድ- ማውስ-
128 ሰጠ donner ዶኔ doner ዶነር dare ዳሬ *ዲዶ *ደኽ- ፓይ-
129 ያዘ tenir ትኒር tenir ተኒር tenere ተኔሬ *ሰግ-፣ *ከህፕ- ሃር-
130 ጨመቀ comprimer ኮምፕሪሜ comprimer ኮምሪመር comprimere ኮምፕሪሜሬ ታማስ-፣ ወሱሪያ-
131 ፈተገ frotter ፍሮቴ fricare ፍሪካሬ *መልሕ-፣ ተር- ሳክሩ-
132 አጠበ laver ላቬ laver ላቨር lavare ላዋሬ *ለኊ-፣ *ነይጒ- ዋርፕ-
133 አበሰ essuyer ኧሱዬ tergere ተርጌሬ አንስ-
134 ሳበ፣ ጐተተ tirer ቲሬ tirer ቲረር trahere ትራሄሬ *ዽረግ- ህዊቲያ-
135 ገፋ pousser ፑሴ pulsare ፑልሳሬ *ስከውብ-፣ *ስኩብ- ኩዋስ-
136 ጣለ jeter ዠቴ geter ጀተር iactare ያክታሬ *ስመይት- ፐሢያ-
137 አሠረ lier ሊዬ lier ልየር ligare ሊጋሬ * *በንዽ- ለይግ- ካለሊያ-
138 ልብስን ሰፋ coudre ኩድረ coldre ኮልድረ consuere ኮንስዌሬ፣ ስዌሬ *ስዩሕ-
139 ቆጠረ compter ኮምቴ conter ኮንተር computare ኮምፑታሬ *ረይ- ካፑወ-
140 አለ dire ዲር dire ዲረ dicere ዲኬሬ *ደይኮ *ሰኲ፣ *ወውክ- ቴ-
141 ዘፈነ chanter ሻንቴ chanter ቻንተር cantare ካንታሬ *ካኖ *ሰንጒ-፣ *ካን- ኢሻማይ
142 ተጫወተ jouer ዡዌ joer ጅወር iocor ዮኮር ዱስክ-፣ ሂንጋኒስከ-
143 ተንሳፈፈ flotter ፍሎቴ floter ፍሎተር nare ናሬ *ፕለውዽ-፣ *ስሮው-
144 ፈሰሰ couler ኩሌ fluere ፍሉዌሬ *ፕለው- አርስ-
145 በረደ geler ዠሌ geler ጀለር gelare ጌላሬ *ፕረውስ- ኧካይ-
146 አበጠ gonfler ጎንፍሌ confler ኮንፍለር inflare ኢንፍላሬ ሱዋ-
147 ፀሐይ soleil ሶለይ soleil ሶለይል sol ሶል *ስሕዎል *ሶኊል ኢስታኑስ
148 ጨረቃ lune ሉን lune ሉነ luna ሉና *ሎውክስና *ሜሕንስ፣ *ሎውክስነሕ አርማስ
149 ኮከብ étoile ኤቷል estoile ኧስቶይለ stella ስተላ *ስተሮላ *ሕስቴር ሃስቴር
150 ውኃ eau ኤው eaue ኤወ aqua አኳ *ኡዶር፣ *አኳ *ዋታር፣ *ሔኰሕ ዋታር
151 ዝናብ pluie ፕሉዊ pluie ፕልዊየ pluvia ፕሉዊያ ሄውስ
152 ወንዝ fleuve ፍሌቭ fluet ፍልወት flumen ፍሉመን *ሔፕ- ሃፓስ
153 ሐይቅ lac ላክ lac ላክ lacus ላኩስ *ላኩስ *ላኩስ፣ *ሔጌሮ- ሉሊስ
154 ባሕር mer መር mare ማረ mare ማሬ *ሞሪ፣ *ስሔይዎ- አሩናስ
155 ጨው sel ሰል sel ሰል sal ሳል *ሴሕልስ
156 ድንጋይ pierre ፒየር piere ፕየረ petra, lapis ፐትራ፣ ላፒስ *ሔክሞን ፓሢላስ
157 አሸዋ sable ሳብል sablon ሳብሎን sabulum ሳቡሉም *ሳምሕዾስ
158 አቧራ poussière ፑሢየር pous ፖውስ pulvis ፑልዊስ *ፖልዊስ *ፐሕርስ-
159 መሬት terre ቴር terre ተረ terra ተራ *ዼጎም፣ *ሔር- ተካን
160 ደመና nuage ኗዥ nue ንዌ nubes ኑቤስ *ኔቦስ አልፓስ
161 ጉም brume ብሩም brume ብሩመ nebula ኔቡላ *ሕሚግለሕ፣ *ስነውዽ- ካማራስ
162 ሰማይ ciel ስየል ciel ጽየል caelum ካይሉም *ኔቦስ ኔፒስ
163 ንፋስ vent ቫንት vent ቨንት ventus ወንቱስ *ወንቶስ *ሕወንትስ ሁዋንጽ
164 አመዳይ neige ኔዥ noif ኖይፍ nix ኒክስ *ስኒክስ *ስኒጒህስ
165 በረዶ glace ግላስ glace ግላጸ glacies ግላኪዬስ *ሔይሕ-፣ *የግ- ኧካን
166 ጢስ fumée ፉሜ fumus ፉሙስ *ስሙኲ-፣ *ዹሕሞስ ቱሑዊስ
167 እሳት feu ፌ feu ፈው ignis ኢግኒስ *ኤግኒስ *ፔሑር፣ *ሔግኒስ ፓሑር
168 አመድ cendre ሳንድር cendre ጸንድረ cinis ኪኒስ *ኼስኖ-፣ *ኼሲ- ሃስ
169 ተቃጠለ brûler ብሩሌ brusler, bruir ብሩስለር፣ ብርዊር ardere አርዴሬ *ብረው-፣ *ዸጒ-፣ *ስወል-፣ *ሔውስ- ዋርን-
170 መንገድ route ሩት rote, veie ሮተ፣ ቨየ via ዊያ *ዌግ-፣ *ፐንት- ፓልሳስ
171 ተራራ montagne ሞንታኝ mont ሞንት mons ሞንስ *ጐርኽ-፣ *ሞን- ካልማራስ
172 ቀይ rouge ሩዥ ruge ሩጀ ruber ሩቤር *ሕረውዾስ ሚቲስ
173 አረንጓዴ vert ቬር vert ቨርት viridis ዊሪዲስ *ግሬሕ- ኈልፒስ
174 ቢጫ jaune ዦን jaune ጃውነ flavus ፍላዉስ *ገልሕዎስ፣ *ከንህኮስ ሐሕላዋንጽ
175 ነጭ blanc ብላንክ blanc ብላንክ albus አልቡስ *አልቦስ *ሔልቦስ ሃርኪስ
176 ጥቁር noir ኗር neir ነይር niger ኒጌር *ስዎርዶስ፣ *ሔምስ- ዳንኩይስ
177 ሌሊት nuit ንዊ noit ኖይት nox ኖክስ *ናሕትስ *ኖኲትስ ኢስፓንጽ
178 ቀን jour ዡር jor ጆር dies ዲዬስ *ድዮውስ *ሔግ-፣ *ደይን- ሲዋጽ
179 አመት année አኔ an አን annus አኑስ *አትኖስ *የሕር-፣ *ወት- ወጽ
180 ሙቅ chaud ሾ chaut ቻውት calidus ካሊዱስ *ጐርም-፣ *ተፕ- አንጽ
181 ቅዝቃዛ froid ፏ freid ፍረይድ frigidus ፍሪጊዱስ *ጌልዶስ ኤኩናስ
182 ሙሉ plein ፕለን plein ፕለይን plenus ፕሌኑስ *ፕሌኖስ *ፕልሕኖስ ሱዋንጽ
183 አዲስ nouveau ኑቨው novel ኖቨል novus ኖዉስ *ኔዎስ ኔዋስ
184 አሮጌ vieux ቬ viel ቭየል vetus ዌቱስ *ሰንሖ- ሚያህዋንጽ
185 ጥሩ bon ቦን bon ቦን bonus ቦኑስ *ድወኖስ *በድ-፣ *ሕሱ- አሡስ
186 መጥፎ mal ማል mal ማል malus ማሉስ *ማሎስ *ሑፔሎስ፣ *ዱስ ኢዳሉስ
187 በስባሳ pourri ፑሪ puter ፑተር *ፑ- ሃራንጽ
188 እድፋም sale ሳል sale ሳለ sordidus ሶርዲዱስ *ሳልው- ኢስኩናንጽ
189 ቀጥተኛ droit ዷ dreit ድረይት rectus ረክቱስ *ሕረግቶስ
190 ክብ rond ሮንድ reont ሬውንት rotundus ሮቱንዱስ
191 ስለታም affilé አፊሌ acer አኬር *ስኬርብ-፣ *ሔክሮስ አልፑስ
192 ደደብ émoussé ኤሙሴ hebes ሄቤስ አልፓንጽ
193 ለስላሳ lisse ሊሥ levis ሌዊስ *ግላዶስ ሚውስ
194 እርጥብ mouillé ሙዊዬ umidus ኡሚዱስ *ወድ ሁርኒያንጽ
195 ደረቅ sec ሰክ sec ሰክ siccus ሲኩስ *ተርስ-፣ ስሔውሶስ ሃታንጽ
196 ትክክለኛ correct ኮረክት correct ኮረክት rectus ረክቱስ *ሕረግቶስ አሳንጽ
197 ቅርብ près, proche ፕሬ፣ ፕሮሽ propinquus, prope ፕሮፒንኩውስ፣ ፕሮፔ ማኒንኩዋስ
198 ሩቅ loin ሏ loing ሎይንግ procul ፕሮኩል *ዊ አርሃ፣ ቱዋ
199 ቀኝ droit ዷ dreit ድረይት dexter ደክስተር *ደክስ- ኩናስ
200 ግራ gauche ጎሽ senestre ሰነስትረ sinister ሲኒስቴር *ሰውዮስ
201 በ... à አ a አ ad አድ *ሓድ
202 በ... ውስጥ en, dans አን፣ ዳን en ኧን in ኢን *ሔን፣ *ሔንተር አንዳን
203 ከ... ጋር avec አቨክ avuec, od አቭወክ፣ ኦድ apud, cum አፑድ፣ ኩም *ኮም *ሜታ፣ *ኮም ካቲ
204 እና et ኤ et ኤ et ኧት *-ኰ፣ *ደ
205 ቢ... (ኖሮ) si ሲ si ሲ si ሲ ታኩ
206 በ... ምክንያት parce que ፓህስ ክዕ quar ኳር quia ኲያ ኩዊት
207 ስም nom ኖም nom ኖም nomen ኖመን *ሕኖምን ላማን

ትንትና

[አርም]

ሷዴሽ ዝርዝር 207 ዘመናዊ ፈረንሳይኛ ቃላት፣ 161 ወይም 78% በቀጥታ ከሮማይስጥ ቃላት ተደረጁ።

ከተረፉትም 46 ቃላት መኃል፤

  • 10 ቃላት ወይም 5% ከፍራንክኛ (ጀርማኒክ) መጡ፦ bois /ቧ/ (ደን)፤ cracher /ክራሼ/ (መትፋት)፤ gratter /ግራቴ/ (መጫር)፤ marcher /ማርሼ/ (መራመድ)፤ tomber /ቶምቤ/ (መውደቅ)፤ flotter /ፍሎቴ/ (መስፈፍ)፤ bruler /ብሩሌ/ (መቃጠል)፤ blanc /ብላንክ/ (ነጭ)፤ sale /ሳል/ (እድፋም)፤ gauche /ጎሽ/ (ግራ)
  • 1 ቃል ወይም 1% ከጋውልኛ (ኬልቲክ) መጣ፦ petit /ፕቲ/ (ትንሽ)።

የተረፉት 35 ቃላት ወይም 17% የመጡ ከሮማይስጥ ሲሆን፣ ከሮማይስጥ አዲስ ትርጉም ተሰጡ።

  • ce /ስዕ/ (ይህ) ከ ecce illum «እነሆ ያ» ፣ በ hic ፈንታ
  • ça /ሳ/ (ያ) ከ ecce illum illac «እነሆ ያ በዚያው ቦታ» ፣ በ ille ፈንታ
  • la /ላ/ (እዚያ) ከ illac «በዚያው ቦታ» ፣ በ ibi ፈንታ
  • beaucoup /ቦኩ/ (ብዙ) ከ bellus colpus «መልካም ምት» ፣ በ multis ፈንታ
  • quelques /ከልክ/ (አንዳንድ) ከ qualis quid «እንዲህ ምን» ፣ በ aliquot ፈንታ
  • large /ላርዥ/ (ሰፊ) ከ largus «በርካታ» ፣ በ latus ፈንታ
  • lourd /ሎርድ/ (ከባድ) ከ luridus «የገረጣ» ፣ በ gravis ፈንታ
  • homme /ኦም/ (ወንድ) ከ homo «ሰው» ፣ በ vir ፈንታ
  • personne /ፐርሶን/ (ሰው) ከ persona «ጭምብል» ፣ በ homo ፈንታ
  • femme /ፋም/ (ሚስት) ከ femina «ሴት» ፣ በ uxor ፈንታ
  • baton /ባቶን/ (በትር) ከ bastum «ዱላ» ፣ በ baculum ፈንታ
  • tete /ተት/ (ራስ) ከ testa «ጡብ» ፣ በ caput ፈንታ
  • bouche /ቡሽ/ (አፍ) ከ bucca «ጉንጭ» ፣ በ os ፈንታ
  • jambe /ዣምብ/ (እግር) ከ gamba «ቋንጃ» ፣ በ crus ፈንታ
  • foie /ፏ/ (ጉበት) ከ ficatum «በበለስ የተሞላ» ፣ በ iecur ፈንታ
  • manger /ማንዤ/ (መብላት) ከ mandicare «ማኘክ» ፣ edere ፈንታ
  • entendre /አንታንድር/ (መስማት) ከ intendere «መዘርጋት» ፣ በ audire ፈንታ
  • penser /ፓንሴ/ (ማሰብ) ከ pensare «መመዝን» ፣ በ cogitare ፈንታ
  • craindre /ክራንድር/ (መፍራት) ከ tremore «መወዛወዝ» ፣ በ timore ፈንታ
  • tuer /ቱዌ/ (መግደል) ከ tutari «መጥበቅ» ፣ በ occitare ፈንታ
  • lutter /ሉቴ/ (መዋጋት) ከ luctare «መታገል» ፣ በ pugnare ፈንታ
  • chasser /ሻሴ/ (ማደን) ከ captiare «መያዝ» ፣ በ venor ፈንታ
  • couper /ኩፔ/ (መቆረጥ) ከ cuppare «መሰይፍ» ፣ በ secare ፈንታ
  • creuser /ክሩዜ/ (መቆፈር) ከ corrosum «የቆረጣጠመ» ፣ በ fodere ፈንታ
  • essuyer /ኤሱዬ/ (አበሰ) ከ exsucare «ጭማቂ ማውጣት» ፣ በ tergere ፈንታ
  • couler /ኩሌ/ (ፈሰሰ) ከ colare «ማጥለል» ፣ በ fluere ፈንታ
  • gonfler /ጎንፍሌ/ (ማበጥ) ከ conflare «ማንደድ» ፣ በ inflare ፈንታ
  • brume /ብሩም/ (ጉም) ከ bruma «በረድ ወቅት» ፣ በ nebula ፈንታ
  • feu /ፌ/ (እሳት) ከ focus «ምድጃ» ፣ በ ignis ፈንታ
  • route /ሩት/ (መንገድ) ከ rupta «ሰባራ» ፣ በ via ፈንታ
  • jaune /ዦን/ (ቢጫ) ከ galbinus «ቢጫ-አረንጓዴ» ፣ በ flavus ፈንታ
  • affilé /አፊሌ/ (ስለታም) ከ ad filo «ወደ ፈትሉ» ፣ በ acer ፈንታ
  • émoussé /ኤሙሴ/ (ደደብ) ከ ex mutio «ከክርክሙ» ፣ በ hebes ፈንታ
  • loin /ሏ/ (ሩቅ) ከ longus «ረጅም» ፣ በ procul ፈንታ
  • parce que /ፓርስከ/ (በ... ምክንያት) ከ per ecce illum quid «በ እነሆ ያው ምን» ፣ በ quia ፈንታ