Jump to content

abandoned

ከWiktionary

እንግሊዝኛ

[አርም]

አነጋገር

[አርም]

ግስ

[አርም]

abandoned

abandoned (verb) የተተወ / የተጣለ (ግስ)

  • The abandoned child was begging in the street.
  • የተጣለው ልጅ በየመንገዱ ይለምን ነበር

be abandoned ቀረ / ይቀራል

  • The prosecution will be abandoned if the stolen money is returned.
  • የተሰረቀው ገንዘብ ከተመለስ ክሱ ይቀራል