Jump to content

aberration

ከWiktionary

aberration (n) የአእምሮ ሁከት

  • He stole the watch in a moment of aberration.
  • ሰዓቱን የሰረቀው የአእምሮ ሁከት ደርሶበት በነበረበት ወቅት ነው

aberrations ከመስመር የወጣ

  • His speech was full of aberrations from the main subject.
  • በንግግሩ ላይ ደጋግሞ ከዋናው አርእስት ይወጣ ነበር