abeyance

ከWiktionary

abeyance (n) ቀዘቀዘ

  • His interest in stamps has been in abeyance for weeks.
  • ቴምብር የመሰብሰብ ፍላጎቱ ለብዙ ሳምንታት ቀዘቅዞ ነበር

hold in abeyance በቀጠሮ አቆየ

  • The judge held the case in abeyance until additional witnesses appeared.
  • ተጨማሪ ምስክሮች እስኪቀርቡ ድረስ ዳኛው ጉዳዩን በቀጠሮ አቆየው