Jump to content
ablaze (v) ተንቦገቦገ
- The streets were ablaze with lights.
- ጎዳናዎቹ በመብራት ተንቦግብገዋል
ablaze (v) በእሳት መቃጠል
- The whole building was ablaze.
- ሕንጻው በሙሉ በእሳት ተያይዞ ነበር
ablaze (v) ቱግ አለ
- I was ablaze with anger when he kicked my dog.
- ውሻዬን በረገጠ ጊዜ በንዴት ቱግ አልኩ