able
ከWiktionary
Jump to navigation
Jump to search
እንግሊዝኛ[አርም]
አነጋገር[አርም]
able (ad) ችሎታ ያለው
- He is an able speaker
- ችሎታ ያለው ተናጋሪ ነው
able (ad) ብቁ
- An able speech won the king's favor.
- የተደረገው ብቁ ንግግር የንጉሡን መልካም አስተያየት አስገኘ
be able ቻለ
- Will you be able to come?
- ለመምጣት ትችላለህ?