abominable

ከWiktionary

abominable (adj) አስከፊ

  • The weather this year is abominable.
  • በዚህ ዓመት ያየሩ ጸባይ አስከፊ ነው
  • He finds this music abominable.
  • ይህ ሙዚቃ አስከፊ ሆኖ ይሰማዋል

abominable (adj) አስቃቂ

  • The abominable cruelties of Nero are well known.
  • የኔሮ አሰቃቂ ጭካኔ በሚገባ የታወቀ ነው