aboriginal
Jump to navigation
Jump to search
aboriginal (n) ቆርቋሪ / የጥንት ሰዎች
- Traces of aboriginal dwellings can still be seen.
- የጥንት ሰዎች መኖሪያዎች ርዝራዥ አሁንም ይታያል
aboriginal inhabitant (n) የመጀመሪያ ነዋሪ
- The aboriginal inhabitants of Ethiopia are the Agaus.
- የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነዋሪዎች አገዎች ናቸው