absent

ከWiktionary

absent (v) ቀረ

  • Why did you absent yourself from school?
  • ከትምሕርት ቤት ለምን ቀረህ?

absent (adj) የቀረ

  • The absent members could not vote.
  • የቀሩት አባሎች ድምጻቸውን ሊሰጡ አልቻሉም
  • Three members were absent because of illness.
  • በሕመም ምክንያት ሦስት አባሎች ቀርተው ነበር
  • Snow is absent in some countries.
  • ባንዳንድ አገሮች በረዶ አልተገኘም

in an absent manner ሳያስብ

  • She was daydreaming and answered in an absent manner.
  • በሐሳብ ተውጣ ስለነበር ሳታስብ መልስ ሰጠች