Jump to content

absentee

ከWiktionary

absentee የሚቀር ተማሪ

  • A careful teacher keeps track of absentees.
  • ጠንቃቃ መምህር የሚቀሩትን ተማሪዎች ይቆጣጠራል።
  • The problem of absentee landowners is a serious one in this country.
  • በመሬታቸው ላይ የማይኖሩ ባለ መሬቶች ሁኔታ ለዚህ አገር አሳሳቢ ችግር ፈጥሯል።