Jump to content

absolute

ከWiktionary

እንግሊዝኛ

[አርም]

አነጋገር

[አርም]

ትርጉም

[አርም]

absolute () ፍጹም

  • That's the absolute truth.
  • ይህ ፍጹም እውነት ነው
  • The dictator exercised absolute power.
  • አምባ ገነኑ ፍጹም በሆነ ሥልጣን ገዛ

absolute ()ፈላጭ ቆራጭ

  • He has been an absolute ruler.
  • ፈላጭ ቆራጭ ገዢ ነበር

absolute ()ፍጹም እርግጠኛ

  • It is an absolute fact.
  • ፍጹም እርግጠኛ ነገር ነው

absolute () ገደብ የሌለው

  • The absolute authority of the director was burdensome for the teachers.
  • ገደብ የሌለው የዲሬክተሩ ሥልጣን ለመምህራኑ ከባድ ነበር

absolute ()ንጹሕ

  • Absolute alcohol has no water in it.
  • ንጹሕ አልኮል ውኅ የለበትም