absorb
Appearance
absorb () መጠጠ
- The sponge absorbed the water quickly.
- ሰፍነጉ ውኅውን ወዲያው መጠጠው
absorb () ያዘ
- You can not absorb all that material in a single lesson.
- ያንን ሁሉ ትምሕርት ባንድ ጊዜ ልትይዘው አትችልም
absorb () ዋጠ
- large companies absorb smaller ones.
- ትልልቅ ኩባንያዎች ትንንሾቹን ኩባኒያዎች ይውጧቸዋል
absorb () መቀበል / ተቀበለ
- The United States absorbed millions of immigrants.
- አሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች ተቀበለች
absorb () ቻለ
- The company will absorb all the research costs.
- ኩባኒያው የጥናቱን ወጪ ሁሉ ይችላል
absorb () ወሰደ(በት)
- This job absorbs all my time.
- ይህ ስራ ጊዜዬን በሙሉ ይወስድብኛል
absorb () ማረከ
- The circus absorbed the boy's attention.
- ሰርከሱ የልጁን መንፈስ ማረከው
be absorb () ተመሰጠ
- He was so absorbed in his book, he didn't hear me come in.
- በመጽሐፉ በጣም ተመስጦ ስለነበር ስገባ አልሰማኝም