absorbed dose

ከWiktionary

ስርግውስድ ለኣንዲት እንደኅብረሕዋስ ላለ የግዝፈት ኣካል ቅንጣቲት በሚያዮን ጨረር የተላለፈ የጉልበት መጠን ነው። መስፈርቱ ግሬይ ሲሆን ምልክቱ ‘ግሬ’ ነው። 1 ግሬ = 1 ጁል/ኪግ ነው።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"