abstract
Appearance
abstract (v) አወጣ
- They abstract iron from ore by smelting it.
- አፈር በማቅለጥ ብረት ያወጣሉ
abstract () አሳጠረ
- The student was asked to abstract the book.
- ተማሪው መጽሐፉን እንዲያሳጥር ተጠየቀ
abstract (n) አኅጽሮተ ጽሑፍ
- He published the full speech as well as the abstract of it.
- ንግግሩን በሙሉ እና አኅጽሮተ ጽሑፉን አሳተመ
abstract () የነገር ስም
- Sweetness is an abstract; sugar is concrete.
- ጣፋጭነት የነገር ስም ነው ስኳር ግን የቁሳቁስ ስም ነው
make an abstract () አሳጥሮ መጻፍ
- He made an abstract of the book on Ethiopia.
- ስለ ኢትዮጵያ የተጻፈውን መጽሐፍ አሳጥሮ ጻፈው
abstract (adj) ረቂቅ
- Only advanced students can understand the abstract theory about nature of the soul.
- ስለ ነፍስ ባሕርይ ረቂቅ አስተሳሰብ ሊረዱ የሚችሉ በትምሕርታቸው የገፉ ተማሪዎች ብቻ ናቸው
abstract () የማይጨበጥ
- That is an abstract question.
- ያ የማይጨበጥ ነገር ነው
abstracted (adj) በተመስጦ
- He gazed at me with an abstracted look.
- በተመስጦ አስተያየት አትኩሮ ተመለከተኝ