abuse

ከWiktionary

እንግሊዝኛ[አርም]

አነጋገር[አርም]

abuse (v) ማጎሳቆል

  • The mother abused her child.
  • እናትዬዋ ልጇን አጎሳቆለች

abuse () ጎዳ

  • My brother abuses his eyes by reading in dim light.
  • ወንድሜ በደብዛዛ ብርሃን በማንበብ ዓይኑን ይጎዳል

abuse () ያለ አግባብ ሠራበት

  • The manger abused his authority.
  • ሥራ አስኪያጁ በሥልጣኑ ያለ አግባብ ሠራበት

abuse () አወከ

  • The demonstrators abused the speakers with their shouts.
  • ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ተናጋሪዎቹን በጩኸታቸው አወኳቸው

abuse () በከንቱ ጠራ / ሰደበ

  • He sinned by abusing God's name.
  • የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ በመጥራት ኀጢአት ሠራ

abuse each other () ተሰዳደቡ

  • The candidates abused each other during the campaign.
  • ተወዳዳሪዎቹ በውድድሩ ጊዜ ተሰዳደቡ

abuse (n) ስድብ

  • No one likes to listen to abuse.
  • ስድብን መስማት የሚወድ ሰው የለም

abuse () ተገቢ ያልሆነ አድራጎት

  • We hope to put an end to abuses.
  • ተገቢ ያልሆነ አድራጎትን ለማስወገድ ተስፋ አለን

abuse () ያላግባብ

  • The abuse of power corrupts the official who does it.
  • ሥልጣንን ያላግባብ መጠቀም ይህን የሚያደርገውን ባለ ሥልጣን ብልሹ ያደርገዋል

abuse () በ....መጠቀም

  • Abuses of public office such as talking bribes are punishable by law.
  • ጉቦ መብላትን ለመሳሰሉት አድራጎቶች በመንግስት ሥልጣን መጠቀም በሕግ ያስቀጣል