Jump to content

academic

ከWiktionary

academic () የቀለም ትምህርት

  • We should have an institute that can grant academic degrees.
  • ለቀለም ትምርት ዲግሪ የሚሰጥ ድርጅት እንዲኖረን ያሻል
  • Whether or not to have a language academy is now an academic question.
  • የቋንቋ አካዳሚ ይኑር አይኑር የሚለው ጥያቄ ባሁኑ ጊዜ ለአስተሳሰብ ብቻ የሚጠቅም ነው

academic preparation ትምህርት

  • He has sufficient academic preparation for the job.
  • ለሥራው በቂ የሆነ ትምህርት አለው