accelerate

ከWiktionary

accelerate (Verb) ፍጥነት ጨመረ (ግስ)

  • The drivers accelerated the motor by stepping on the pedal.
  • ነጂዎቹ ቤንዚን መስጫውን በመርገጥ የሞተሩን ፍጥነት ጨመሩ

accelerate (verb) አፋጠነ (ግስ)

  • Foreign aid is needed to accelerate Ethiopia's development.
  • የኢትዮጵያን ልማት ለማፋጠን የውጭ እርዳታ አስፈላጊ ነው

accelerate (Verb) ፍጥነት ጨመረ (ግስ)

  • The stone will accelerate as it rolls down the mountain.
  • ድንጋዩ ተራራውን ሲወርድ ፍጥነት እየጨመረ ይሄዳል