acceptance

ከWiktionary

acceptance () መቀበል

  • Her acceptance of the flower they brought delighted the children.
  • ያመጡላትን አበባ መቀበሏ ልጆቹን አስደሰታቸው
  • The acceptance of responsibilities is the sign of adulthood.
  • ኅላፊነትን መቀበል አካለ መጠን የመድረስ ምልክት ነው

acceptance () ተቀባይነት

  • The invention found widespread acceptance.
  • አዲስ የተፈለሰፈው ነገር ሰፊ ተቀባይነት አገኘ
  • She was delighted by her acceptance into the club.
  • የክበቡ አባል እንድትሆን ስለተቀበሏት ደስ አላት