access

ከWiktionary

access (verb) መድረስ (ግስ)

  • Access to the mountainous town is often difficult because of poor roads.
  • ከመንገዶች መጥፎነት የተነሳ አብዛኛውን ጊዜ ተራራማ ወደ ሆኑ ከተማዎች መድረስ አስቸጋሪ ነው

gain access () ሊገባ ቻለ / ገባ

  • They gained access through a back window.
  • ከጓሮ ባለው መስኮት ሊገቡ ቻሉ
  • The queue was too big and I couldn't gain access to the theater.
  • ሰልፉ ስለበዛብኝ ቲያትር ሳልገባ ቀረሁ

have access to () ለመግባት ቻለ

  • All children have access to the library during the afternoon.
  • ከሰዓት በኋላ ልጆቹ መጽሀፍት ቤት ለመግባት ይችላሉ

have access to () ለመቅረብ ቻለ

  • Only high officials have access to the Emperor.
  • ከንጉሠ ነገሥቱ ዘንድ ለመቅረብ የሚችሉት ከፍተኛ ባለሥልጣኖች ብቻ ናቸው

have access to () ለማየት ቻለ

  • He has access to the files.
  • ዶሴዎቹን ለማየት ይችላል
  • He had an access of coughing.
  • ሳል ይዞታል