Jump to content

accession

ከWiktionary

accession () መጨመር

  • The school was increased by the accession of fourteen new pupils.
  • ዓሥራ አራት አዲስ ተማሪዎች በመጨመራቸው ትምህርት ቤቱ አደገ

accession to the throne () የዙፋን አወራረስ

  • The constitution defines the accession to the throne.
  • ሕገ መንግሥቱ የዙፋኑን አወራረስ ይደነግጋል