accessory

ከWiktionary

accessory (noun) ተጨማሪ እቃዎች

  • Duty has been imposed on automobile accessories.
  • በመኪና ተጨማሪ እቃዎች ላይ ቀረጥ ተደርጎባቸዋል

accessory () ጌጣ ጌጥ

  • A woman likes her accessories to be of the same color as her dress.
  • ሴት ጌጣ ጌጥ ከልብሷ ጋር ተመሳሳይ ቀለም ቢኖራቸው ትወዳለች